Page 1 of 1

ኢትዮ 360 እጅ ውስጥ የገባው የጀንራል አበባው ታደስ ጉድ! ጀንራል አበባው ታደሰ የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል ነገር የለም፣ ያለው የኦሮሞ መከላከያ ነው አለ!!

Posted: 06 Aug 2023, 16:27
by Wedi
ኢትዮ 360 እጅ ውስጥ የገባው የጀንራል አበባው ታደስ ጉድ! ጀንራል አበባው ታደሰ የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል ነገር የለም፣ ያለው የኦሮሞ መከላከያ ነው አለ!!

ጀንራል አበባው ስለ ኦሮሙማ ተረኝነት ብዙ ነገረ ነው እያወራ ያለው፡፡ ጀንራል ሳዓረም መኮንን በአብይ አህመድ ለምን እንትገደለም ፍንጭ ሰጥቷል!!

ጉድ ጉድ ነው!!

:!:

Re: ኢትዮ 360 እጅ ውስጥ የገባው የጀንራል አበባው ታደስ ጉድ! ጀንራል አበባው ታደሰ የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል ነገር የለም፣ ያለው የኦሮሞ መከላከያ ነው አለ!!

Posted: 06 Aug 2023, 17:55
by Wedi
ሰበር መረጃ

የጀነራል አበባው ታደሰን የስልክ ሚስጢር ኢትዮ 360 ዘረገፈው።

አብይ ሀገር አፍርሷል ሰራዊቱ የአኦሮሞ ሰራዊት ነው ዋው!