Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 06 Aug 2023, 16:27
ኢትዮ 360 እጅ ውስጥ የገባው የጀንራል አበባው ታደስ ጉድ! ጀንራል አበባው ታደሰ የኢትዮጵያ መከላከያ የሚባል ነገር የለም፣ ያለው የኦሮሞ መከላከያ ነው አለ!!
ጀንራል አበባው ስለ ኦሮሙማ ተረኝነት ብዙ ነገረ ነው እያወራ ያለው፡፡ ጀንራል ሳዓረም መኮንን በአብይ አህመድ ለምን እንትገደለም ፍንጭ ሰጥቷል!!
ጉድ ጉድ ነው!!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 06 Aug 2023, 17:55
ሰበር መረጃ
የጀነራል አበባው ታደሰን የስልክ ሚስጢር ኢትዮ 360 ዘረገፈው።
አብይ ሀገር አፍርሷል ሰራዊቱ የአኦሮሞ ሰራዊት ነው ዋው!