Page 1 of 1
Selam
Posted: 06 Aug 2023, 15:45
by Revelations
When the ZAbiyisha reports this you know there's more...
Re: Selam
Posted: 06 Aug 2023, 15:58
by Horus
ሰላም፣
ይህ ፋና እና ኢቲቭ ላይ መውጣት የነበረበት ያቢይ መግለጫ ነው! ዘ ሃበሻ ደሞ የሚከፈለው ሹክ ሻክ ያቢይ ፕሮፓጋንድ መሳሪያ ነው ። መሬት ላይ ፋክት ምንድን ነው? ይህ ሰውዬ ሸሽቶ ባህር ዳርን ለቆ አዲሳባ ተመልሷል ። የባህር ዳር ከንቲባ ቤትና ወዘተ አሁን ላይ ፋኖ ገብቶበታል ።
ነገር ግን ሌላ ቦታ እንዳነሳሃው አቢይ አህመድ ደሴን፣ ጎንደር፣ ባህር ዳር ና ደብረ ብርሃን ከተሞችን ላለ መነጠቅና መልሶ ለመቆጣጠር ካንድም ሁለት ሶስት ሙከራ እያደረገ ነው ። ያ የጦርነት ባህሪ ነው ። አማራ እስትራተጂካሊ ከወዲሁ አሸንፏል ! አብዮቱ ይቀጥላል !
እንደ ሚሊታሪ ሁኔታ ከታየ የአቢይ ትኩረት አሁን ጎንደርን መግዛት ሳይሆን አዲስ አበባን ትከላክሎ የኦሮሞ ጦር ከጎኑ ማድረግ ነው! የሚታይ ይሆናል!
Re: Selam
Posted: 06 Aug 2023, 16:43
by Abere