Page 1 of 1

የሸዋ ፋኖ ለሸዋ ጠቅላይ ግዛት ሕዝብ መግለጫና የስነ ምግባርት ትዕዛዝ አዋጀ!

Posted: 06 Aug 2023, 15:29
by Horus
የሸዋ ሕዝብ ማለት የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ሕዝብ ነው ። ሸዋ ማለት ድምበሩ ጎጃም፣ ወሎ፣ አፋር፣ አሩሲ ፣ ሲዳሞና ከፋ ማለት ነው። ሸዋ የሁሉ አገር አዲስ አበባን ፣ ያዲስ አበባን የአማራ ኦሮሞ ጉራጌ ሃዲያ ከምባታ ወላይታ የዳሮን ሕዝብ ያካትታል !!

ለሸዋ የተላለፈ አዋጅ ...
(1) የፋኖን ግስጋሴ መግታት በሞት እንደ ሚያስቀጣ፣
(2) የሰላማዊ ሲቪል ሕዝብን ሕይወት በማንኛው መንገድ መድፈር በሞት እንደ ሚያስቆጣ፣
(3) ባንክ መዝረፍ፣ ገበያ ማወክ፣ ንግዶችና የገበያ አገልግሎቶችን ማወክ በጽኑ እንደ ሚያስቆጣ፣
(4) እና የሸዋ ሕዝብ ይህን የስርዓት ለውስጥ ለራሱ ሲል እንዲደግፍና ሌቦችንና አምባገነኖችን እንዲጠቅቁም

የሚል ነው !



Re: የሸዋ ፋኖ ለሸዋ ጠቅላይ ግዛት ሕዝብ መግለጫና የስነ ምግባርት ትዕዛዝ አዋጀ!

Posted: 06 Aug 2023, 16:08
by Horus

Re: የሸዋ ፋኖ ለሸዋ ጠቅላይ ግዛት ሕዝብ መግለጫና የስነ ምግባርት ትዕዛዝ አዋጀ!

Posted: 06 Aug 2023, 16:39
by Horus
የኢትዮጵያ ሰራዊት የሚባል እንደ ሌለ እና ያለው የኦሮሙማ ሰራዊት እንደ ሆነ ሁለተኛ አዛዥ ተነገረ !!!!!

ለዚህም ነው ፋኖ እየተዋጋ ያለው ከኦሮሙማ ጦር ጋር ነው የምንለው !