Page 1 of 1
ፋኖ በአስቸኳይ ደሴ እና ኮምቦልቻን መቆጣጠር አለበት። የብልጽግና መዋቅር ካልፈረሰ የኦነግ መረጃ ሰጭ በመሆን ትግሉን ይጎዳሉ።
Posted: 06 Aug 2023, 12:25
by Abere
ፋኖ በአስቸኳይ ደሴ እና ኮምቦልቻን መቆጣጠር አለበት። የብልጽግና መዋቅር ካልፈረሰ የኦነግ መረጃ ሰጭ በመሆን ትግሉን ይጎዳሉ።
ከአፋር ህዛባዊ ሃይል ጋር በመናበብ የኦነግን መከላከያ መማረክ እና ከጥቅም ውጭ ማድረግ ጠቃሚ ነው።
Re: ፋኖ በአስቸኳይ ደሴ እና ኮምቦልቻን መቆጣጠር አለበት። የብልጽግና መዋቅር ካልፈረሰ የኦነግ መረጃ ሰጭ በመሆን ትግሉን ይጎዳሉ።
Posted: 06 Aug 2023, 12:41
by Noble Amhara
ምን አባትህ ነው
የፋኖ አላማ በከተማው ዙሪያ መሆን ነው።
ከተማዋን ለመቆጣጠር ለግድያ መዘጋጀት አለብህ
አለበለዚያ ዝም በል
Re: ፋኖ በአስቸኳይ ደሴ እና ኮምቦልቻን መቆጣጠር አለበት። የብልጽግና መዋቅር ካልፈረሰ የኦነግ መረጃ ሰጭ በመሆን ትግሉን ይጎዳሉ።
Posted: 06 Aug 2023, 13:15
by Abere
በጣም የተበሳጨህ ትመስላለህ ብአዴን-ኦነግ ተጠራርጎ በመደምሰሱ። ፀረ-ፋኖ አቋምህን ቦግ አድርገህ ነው ያሳየኸው።
የኦነግ መግብያ የጓሮ በር ኮምቦልቻ እና ደሴን እንድሰጥ መፈለግህ የሚያመላክተው ይህን ነው። የፋኖ ትግል ታጥቦ ጭቃ እንዳይሆን የግደታ የደሴ እና የኮምቦልቻ ከተማዎች ብአድናዊ መዋቅር መፈራርስ እና በፋኖ ኮማንድ ፓስት መተዳደር አለበት።
Noble Amhara wrote: ↑06 Aug 2023, 12:41
ምን አባትህ ነው
የፋኖ አላማ በከተማው ዙሪያ መሆን ነው።
ከተማዋን ለመቆጣጠር ለግድያ መዘጋጀት አለብህ
አለበለዚያ ዝም በል