Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከመፍረስ ወደ አመጽ እየሄደ ያለው ደቡብ ሕዝብ!

Post by Horus » 06 Aug 2023, 03:15

ወያኔ ትግሬ የጠፈጠፈው ደቡብን አፍርሰው የወረሙማ ስለቃጮች ለ4 ከበተኑት በኋላ ዛሬ ላይ የሲዳማ ክልል ኤጀቶ ፋኖን ደግፎ መግለጫ አውጥቷል ። ደቡብ ምራብ የተባለው ክልል ሲኖዶስ ደግፎ የወረሙማን ሴራ ተቃውሟል ። ደቡብ የተባለው ገና ያልጸና ክልል ይህው እየፈረሰ ነው ። ጋሞ አምጿል፣ ወላይታ እያንገራገረ ነው። ማዕከላዊ ተብሎ ሊጠፈጠፍ የታሰበው ከወዲሁ ጉራጌና ከምባታ አፍርሰውታል ። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ደቡብን በወረሙማ ቁጥጥር ስር ለማዋል እንደ ማይቻል ይወቁት እንላለን !!!