Right: የሽግግር መንግስት እጣ ፈንታ
Posted: 05 Aug 2023, 20:28
ሽግግር የሚደረገው ከምን ወዴት ነው? ሶስት ነገሮች ከሆኑ ብቻ ነው ሽግግር አለ ለማለት የሚቻለው።
(1) ከጎሳ ስርዓት ወደ ዜጋ ስርዓት ከተሸጋገርን፤
(2) ከአንድ ፓርቲ ወደ ብዝሃ ፓርቲ ስርዓት ከተሸጋገርን፤
(3) ከወታደራዊ ወደ ሲቪል ስርዓት ከሸጋገርን ።
የንጉስ ሃይለ ስላሴ መንግስት ሲወርድ የለውጡ አምጪ ሲቪል ሕዝብ ነበር ግን በወታደር ተቀማ ምክኛቱም የሲቪሉ አብዮት የራሱ ጦር አልነበረውም ። ደሞም ሕብረተሰቡ የቆየ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ባህል አልነበረውም።
የመንግስቱ ሃይለማሪያም መንግስት ሲወድቅ ሲቪል ልብስ የለበሰ የትግሬ ጎሳ ስልጣን ያዘ። በመሰረቱ የመንግስት ስልጣን ከአንድ ሚሊታሪ (ህብረብሄራዊ) ወደ ሌላ ሚሊታሪ (የአንድ ጎሳ ጦር) ተሸጋገረ ።
የመለስ ዜናዊ መንግስት በቅይጥ (ሚክሰድ) የኮኢሊዥን ሃይል (ስልጣን ውስጥ የነበሩ የጎሳ ቡድኖች፣ ከስልጣን ውጭ የነበሩ የጎሳ ቡድኖችና ከስልጣን ውጭ የነበሩ የዜጋ ቡድኖች ጥምር ኃይል ትግሬን አንስቶ ሊደረግ የታሰበው ወደ ዜጋ ስርዓት ሽግግር በኦሮሞ የጎሳ ሚሊታሪ ኃይል ተቀምቶ አሁን ያለው ሁኔታ ፈጠረ ።
ልብ በል የአቢይ አህመድ ስልጣን መቆናጠትና ኦሮሞ አምባገነነት አላማ መቆሚያ ምሰሶው ውይይት ፣ የፖለቲካ ሎጂክ፣ የሲስተም ኳሊቲ ላቂነት አይደለም ። በአንድ ጎሳ ምስጢራዊ አደረጃጀትና የፖሊስና የሚሊታሪ ጉልበት የመጠቀም ሎጂክ ነው ።
ዛሬ እየከሸፈ ያለው ያ የኦሮሞ ጎሳ ብቸኛ የኢትዮጵያ ገዢ የመሆንና ልክ ትግሬ እንዳደረገው ለዚያ አላማ ጠላት ነው የሚሉትን የአማራን ኃይል በማክሰም ንኡስ ተገዢ ለማድረግ የሞከሩት ሂደት ነው ዛሬ በአማራ አብዮት እየተገታ ያለው ።
ስለዚህ መጀመሪያ የኦሮሞ ጎሳ ከስልጣን መውረድ በምን መልክ ይጠናቀቃል የሚለው ቁልፍ ጥያቄ ነው ። የአማራ ድል አድራጊነት በሕዝብ የተደገፈ ቢሆንም በወታደራዊ ኃይል አማካይነት የመጣ ነው ።
ነገ የአማራ ኃይል ወደ ቀረው ኢትዮጵያ ሲዘልቅ (ምዝለቁ የግድና አይቀሬ ስለሆነ፣ ያ ራሱን የቻል ጉዳይ ነው) ትግሬ ምን ያደርጋል? አፋር ምን ያደርጋል? ኦሮሞ ምን ያደርጋል? ሱማሌምን ያደርጋል? ደቡብ ምን ያደርጋል የሚለው ይወስነዋል ። አንድም ረጅም በሁለት ወይም ሶስት ጎራ የተከፈለ ረጅም ጦርነት (አንድ የአማራ ግምባር፣ ሌላ የኦሮሞ ግምባር፤ የዜጋ ግምባር፣ የጎሳ ግምባ) ፣ ለምሳሌ ኦሮሞ የጎሳ ስር ዓት መነካት የለበትም የሚሉት ሊሰበስብ ይችላል።
በአንድ ቃል የኦሮሞ ከስልጣን መነሳት እራሱ የሚሊታሪ ትግል ውጤክ ከሆነ ከዚያ በኋላ የሚኖረው ሽግግርም ወታደራዊና ቀጥሎ የሚመጣው መንግስት ሚሊታራይዘድ እንደ ሚሆን የግድ ነው ።
ስለዚህ ይህ ሁሉ ሲጨመቅ ያሉት ዳይናሚክስ በጎሳና ዜጋ እና በሚሊታሪና ሲቪል የሚል ይሆና ። ከዚያ ደሞ እንበልና የዜጋውና የሲቪሉ ካምፕ የበላይ ከሆነ ያ እራሱ ባለ አንድ ፓርቲ ኢዲሞክራሲ ይሆናል ወይስ ባለብዝሃ ፓርቲ ዴሞክራሲ?
ስለዚህ የኢትዮጵያ ፖለቲካል ሲስተም ሽግግር እጅግ ብዙ፣ ኮምፕሌክስ እና አስቸጋሪ ፋክተሮች የታጨቁበት ነው ።
ዞሮ ዞሮ አሁን መንገድ አላስኬድ፣ እርሻ አላሳርስ፣ ቤት ውስጥ አላስኖረ ያለው ኦሮሙማ የሚባለው ተረኛ ጎማ እንዲፈነዳ መደረጉ የሽግግሩ የመጀመሪያ እርምጃ ነው ።
እኔ በእጅጉ ተስማምቶኛል ! የወረሙማ እብሪት በታሪክ ታይቶ አይታወቅም! በኔ እምነት ገና ከወለጋ የተለቀኑት አማሮች ወደ ንብረታቸው ይመለሳሉ !