Page 1 of 1

Help us find him ! The most wanted Ethiopian with a $10 million U.S. bounty on his head

Posted: 05 Aug 2023, 17:35
by Thomas H
አፋልጉን!
ከታች በፎቶው የሚታዩት የባህር ዳር ነዋሪ ፤ለሥራ ከቤታቸው እንደወጡ በዛው ከተሰወሩ ረዥም ቀናት በመቆጠሩ ቤተሰቦቻቸው ጭንቀት ላይ ናቸው።ከመሰወራቸው ጥቂት ደቂቃዎች በፊት በቴሌቪዥን ስለ አማራ ክልል ፀጥታ ሲተላለፍ የነበረን ዜና እየተከታተሉ እንደነበር ፀሀፊያቸው ጠቁማለች። ወዲያውኑ ሻይ ጠጥቼ መጣሁ ብለው ከወጡ በኋላ እስካሁን አልተመለሱም።


Re: Help us find him ! The most wanted Ethiopian with a $10 million U.S. bounty on his head

Posted: 05 Aug 2023, 17:43
by Noble Amhara
😁😁😁