Page 1 of 1
የጎንዴር ፋኖዎች ኦነግ-መከላከያን ስበው በማስገባት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት እየማረኩት ነው።
Posted: 05 Aug 2023, 16:26
by Abere
የጎንዴር ፋኖዎች ኦነግ-መከላከያን ስበው በማስገባት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት እየማረኩት ነው።
Re: የጎንዴር ፋኖዎች ኦነግ-መከላከያን ስበው በማስገባት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት እየማረኩት ነው።
Posted: 05 Aug 2023, 17:28
by Horus
Abere wrote: ↑05 Aug 2023, 16:26
የጎንዴር ፋኖዎች ኦነግ-መከላከያን ስበው በማስገባት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት እየማረኩት ነው።
ምንም እንኳን ፋኖ ከሽምቅ ተዋጊነት ያለፈ ቢሆንም የሽምቅ ተዋጊ ባህሩ ሕዝብ ነው ። ለዚህ ነው ጠላትን ስቦ ወደ ከተማ ያስገባው፤ አሳ ከባህሩ እንደ ማይወጣ ማለት ነው!
Re: የጎንዴር ፋኖዎች ኦነግ-መከላከያን ስበው በማስገባት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት እየማረኩት ነው።
Posted: 05 Aug 2023, 17:41
by free-tembien
Re: የጎንዴር ፋኖዎች ኦነግ-መከላከያን ስበው በማስገባት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት እየማረኩት ነው።
Posted: 05 Aug 2023, 21:17
by Abere
ዕብድ አብይ አህመድ ሽርሽር የገባ መስሎታል። እኔ የሚደንቀኝ እርሱን ተከትለው ገደል የሚገቡ በተለይም የኦሮሞ ታጣቂዎች። ምናልባትም በወለጋ እና በሌላው ቦታ ሁሉ የጨፈጨፏቸው ንጹሃን አማራዎች ደም እያሰገረ ያመጣቸው ይመስለኛል። ለአለፉት 4 ወራት አማራ ክልል የገባው "መከላከያ" የገባው አንድም አልወጣም። ኦነግ አብይ ያስገባል አማራ ክልል ገብቶ ይቀራል። በሚደንቅ ሁኔታ ባህርዳር እና ጎንደር በፋኖ እጅ ስር ገብተዋል - ይህ ግልጽ ነው። የቀሩ ከተማዎች ያሉት ደሴ እና ደብረብርሃን ናቸው። 85 % የአማራ ክፍል ነጻ ወጥቷል። አብይ አህመድ ተጨማሪ የጦር ወንጀል መፈጸም ከፈለገ ሌላ ጉዳይ ነው - ማሸነፍ ግን አይችልም። ተፈጽሟል። ከባድ መሳሪያ፤ ድሮን፤ ወዘተ ጥቅም የላቸውም - ውለውም ውጤት አይኖራቸው። አድስ አበባ በሽሽት የሚኖሩት፤ እራሱን ፓርላማ ነኝ ፤ ሚንስትር ነኝ የሚል ሁሉ ግን በጦር ወንጅል ባለቀ ሰአት እራሳቸውን ይቀባሉ።