Page 1 of 1

አቶ ዳንኤል ክብረት የኦሮሞን ህዝብ ጃዊ ወይም ወራሪ እና ዘረፊ በማለት ተሳደበ!!

Posted: 05 Aug 2023, 12:54
by Wedi
አቶ ዳንኤል ክብረት የኦሮሞን ህዝብ ጃዊ ወይም ወራሪ እና ዘረፊ በማለት ተሳደበ!!

Fasil Yenealem
·
ዲ/ን ዳንዔል ክብረት ጃውሳ ሲል የአማራን ህዝብ የዘለፈበት ቃል ምንጩ ኦሮምኛ እንደሆነ አምናለሁ። ጃዊ የኦሮሞን የመጀመሪያ የመስፋፋት ዘመቻ የመራው የበርቱማ ክፍል አንድ ጎሳ ነው። በ16ኛው ክ/ዘመን በሜልባ ገዳ ጊዜ የጃዊ ጎሳ ከደቡብ ተነስቶ ዋቢ ወንዝን ተሻግሮ ደቡብ ባሌን በመውረር፣ የታዋቂውን አዝማች ሐመልማል ጦር ከወጋ በኋላ ተመልሶ ሄዷል። የዚህ ጦር የመጀመሪያ ድል ለሚቀጥለው የኦሮሞ ዘመቻ እንደ መነሻ ( springboard) ሆኖ አገልግሏል። ጃዊ ( ጃውሳ) ከወራሪና ከዘራፊ ጋር ተያይዞ መጠሪያ የሆነው፣ ጃዊ ከተዋጋ በኋላ ከፍተኛ ሃብትና ንብረት ዘርፎ ወደ ሰፈሩ በመመለሱ ይመስለኛል። ታሪኩ የኢትዮጵያ የታሪክ አካል ነው። ብዙ የኦሮሞ ወንድሞቻችን ትርጉሙን ሳይረዱ የአማራውን ህዝቡ የሰደቡ እየመሰላቸው፣ የራሳቸውን ህዝብ ታሪክ ያራክሳሉ። ጃውሳ የሚለው ቃል ዛሬ ላይ ብዙም አይታወቅም።

ዳንዔል ይህን ቃል ከተደበቀበት ፈልጎ ያወጣው የራሱ የሆነ አላማ ይኖረው ይሆናል። ድርጊቱ ግን የአንድን ማህብረሰብ ታሪክ የሚያራክስና የሚዘልፍ መሆኑ አያከራክርም። በነገራችን ላይ ይህን ቃል በዳንዔል ጽሁፍ ላይ ሲያዩ መጀመሪያ ላይ ይናደዳሉ ብዬ የጠበኩት አማራዎችን ሳይሆን ኦሮሞዎችን ነበር።


:!:
Please wait, video is loading...