Page 1 of 1

ሰበር ከ400 በላይ የሚሆኑ በመከላከያ የነበሩ የአማራ ተወላጆች ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!!

Posted: 05 Aug 2023, 07:18
by Wedi
ሰበር ከ400 በላይ የሚሆኑ በመከላከያ የነበሩ የአማራ ተወላጆች ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!!
:!:
አሁን 400 የሚደርሱ የገዝው መንግስት ወታደሮች ወደ ህዝባዊ ሀይሉ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ዋድላ ላይ ተቀላቅለዋል።

መትረፍ የፈለገ አሁንም ይቀላቀል።

ድል ለአማራ ፋኖ💪

:!:
Please wait, video is loading...
:!:
ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ የገዝው መንግስት ወታደሮች ወደ ህዝባዊ ሀይሉ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ዋድላ ላይ ተቀላቅለዋል።
:!: