አማራ ማወቅ ያለበት አንድ ነገር ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ያማራን ትግል ይደግፋል !
እስከ ዛሬ አንድም ሕዝብ ከሰሜን ደቡብ፣ ከምራብ ምስራቅ ያማራ አመጽ ስህተት ነው ያለ ወፍ የለም ! ይህ ደሞ እግጅ ግዙፍ የሞራል የበላይነት ነው። የዲክታተሩ ወታደራዊ አስተዳደር ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ እንደ ሚባለው ነው ። በታሪክ የተከሰተ ዲክታተር ሁሉ ሊወድቅ ሲል አስቸኳይ አዋጅ ይለፍፋል ። አበበ በለው እንዳለው ጥቂት ድልብ ድመቶች አዲሳባ በዘብ ተከበው በስልክ ያዛሉ! መሬት ላይ ወፍ የለም! ያማራ ፖሊስ ኮሚሽነር ሽብር እንዲያፋፍም ባህር ዳር ቢላክ ቀድሞ ነጻ የወጣው እሱ ነው። ዛሬ ላይ ላቢይ አህመድ ዙፋን የሚሰዋ ካለ እሱ ሰው አይደለም በሬ ነው።
Re: አማራ ማወቅ ያለበት አንድ ነገር ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ያማራን ትግል ይደግፋል !
የኢትዮጵያውያን ከአማራ ወንድማቸው ጋር መቆም አብረን ለምንገነባው
ፍትሐዊት ኢትዮጵያ መሰረ ት ነዉ ::
ፍትሐዊት ኢትዮጵያ መሰረ ት ነዉ ::