Page 1 of 1

በአዲስ አበባ አማሮችን በጅምላ በማሰር ፤ በፋኖ ትግል ላይ የአብይ ኦሮሙማ መንግስት ቤንዚን እያርከፈከፈበት ነው

Posted: 05 Aug 2023, 00:12
by TGAA
በአዲስ አበባ አማራን ሰብስቦ እስር ቤት መክተት ምን ማድረግ ይችላል ፤ ለፋኖን ትግል ልይ ቤንዚን ማፍሰስ ነው ፡፡
የአማራ ነጋዴዎችን የባንክ አካውንት መዝጋት ፡ የፋኖ ቁርጠኝነት ላይ ቤንዚህ ማፍሰስ ነው ፤
አማራ የሚመጥውን አማራ ወደ አንዲስ አበባ እንዳይገባ ማገድ ፡ የፋኖን ትግል ላይ ቤንዚህ ማርከፍከፍ ፡
የአማራ ጋዜጠኞችን ፤ የፖለቲካ መሪዎችን፡ የሀይማኖት መሪዎችን ማሰር ፡ የፋኖን ትግል ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ
የአማራ ቤቶችን እየነጠሉ ማፍረስ ፤ አቶ ሺመልስ እንዳለው ይህንን የማያደርጉ ላይ እንደሚታሰሩ አስጠንቅቋል ፤ ሌላ ቤንዚ በደንቆሮ ዎሮሙማ መሀይምች ተግባር ፤


የአብይ ኦሮሙማ አማራ ላይ በፍርሀት የሚያደግጋቸው ወንጀሎች ሁሉም አማራ የሚያየው ነው ብልጽግና ውስጥ ያሉትን ጨምሮ ፤

Re: በአዲስ አበባ አማሮችን በጅምላ በማሰር ፤ በፋኖ ትግል ላይ የአብይ ኦሮሙማ መንግስት ቤንዚን እያርከፈከፈበት ነው

Posted: 05 Aug 2023, 01:35
by TGAA
የኦሮሙማ እብደት ፤ አማራን ከጠመንጃ በስተቀር ምንም ነጻ የሚያመጣው የለም ፤

ፋኖ !