አብይ አህመድ የክቡር ክርስቲያን ታደለን ምክር አልሰማም ብሎዛሬ አማራ ክልል 100% በሚባል መልኩ ነጻ ወጣ።ከ4 ወር መራር ትግል በኋላ በ43 ዙር የሰለጠነውን የኦሮሙማ መከላከያ ደምስሶታል
Posted: 04 Aug 2023, 21:20
አብይ አህመድ የክቡር ክርስቲያን ታደለን ምክር አልሰማም ብሎ ዛሬ አማራ ክልል 100% በሚባል መልኩ ነጻ ወጣ። ከ4 ወር መራር ትግል በኋላ በ43 ዙር የሰለጠነውን የኦሮሙማ መከላከያ ሙት፤ቁስል እና ምርኮኛ አድርጎታል።