Page 1 of 1

ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን

Posted: 04 Aug 2023, 20:40
by Digital Weyane
በውክልና ጦርነቱ ወቅት የደረሰበንን ሽንፈት ለመበቀል በስዊድን አገር የኤርትራውያንን ፌስቲቫል ለማፍረስ የሞከሩ የዓድዋ ተወላጅ ተጋሩ ዎገኖቻችን በፖሊስ ታፍሰው በእስር ላይ ይገኛሉ። አንድ ቦጣም የሚያሳስበኝ ነገር ካለ ኡነዚህ ተጋሩ ወገኖቻችን ኤርትራውያን ነን ብለው በአውሮፓ ጡገኝነት ስላገኙ በአሸባሪነት ተፈርጀው ዎደ ኤርትራ ዲፖርት ከተደረጉ ችግሩ የበለጠ ይወሳሰባል። በኤርትራ ምን እንደሚጠብቃቸው ማወቅ አስቸጋሪ አይደለም። :roll: :roll:


Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን

Posted: 04 Aug 2023, 21:03
by euroland
:lol: :lol: :lol:

Beautiful picture indeed.

Soon, they will be heading to Chigray, after the Swedish immigration office finds out about their fake immigration claim under fake identity.

Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን

Posted: 04 Aug 2023, 21:45
by Digital Weyane
ነጩ ጌታችን ማርቲን ፕላውት ተጋሩ ዎገኖቻችን በስዊዲን የኤርትራ ባህላዊ ፌስቲቫል ላይ የተተከሉ ድንኳኖችንን በማቃጠላቸው ደስታቸውን ገለፁ። ቃጠለው በውክልና ጦርነቱ ለተማገዱት አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን ተጋሩ መታሰቢያ እንዲሆን የታቀደ ነው ሲሉ አመልክተዋል። :roll: :roll:


Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን

Posted: 04 Aug 2023, 22:00
by Digital Weyane
ተጋሩ ዎገኖቻችን ከአሸባሪነት ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እናሳስባለን። :roll: :roll:


Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን

Posted: 05 Aug 2023, 00:41
by Digital Weyane
አስቾካይ ምክር ለተጋሩ ወገኖቼ:
የዳያስፖራ ኤርትራውያን ሰላማዊና ባህላዊ ፌስቲቫሎችን በማወክና ሽብር በመፈፀም ታላቋ ትግራይ የሚባል ሀገር መመስረት አይቻልምና፣ አስቡበት።

ኻው ጨባ ለይተገነየስ ኻው ማይ ጨባ። :roll: :roll:

Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን

Posted: 06 Aug 2023, 14:36
by Digital Weyane
መንገድ ላይ ይንከባለሉ የነበሩ የዓድዋ ተወላጅ ተጋሩ ዎገኖቼ ዛሬ የኤርትራውያን ፌስቲቫሎችን ለማወክ ዲንጋይና ዱላ ይዘው ዘራፍ ሲሉ ማየት ቦጣም ያስቃል። ለምን ትግራይ ገብታችሁ አትዋጉም? ብለህ ስትጠይቃቸው የኮሮና ወረርሸሸኝ እስከሚጠፋ ድረስ በውጭ አገር በትዕግስት እየተጠባበቁ እንደሚገኙ ይናገራሉ። :roll: :roll:

Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን

Posted: 07 Aug 2023, 02:45
by Abdisa
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen: