
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን
በውክልና ጦርነቱ ወቅት የደረሰበንን ሽንፈት ለመበቀል በስዊድን አገር የኤርትራውያንን ፌስቲቫል ለማፍረስ የሞከሩ የዓድዋ ተወላጅ ተጋሩ ዎገኖቻችን በፖሊስ ታፍሰው በእስር ላይ ይገኛሉ። አንድ ቦጣም የሚያሳስበኝ ነገር ካለ ኡነዚህ ተጋሩ ወገኖቻችን ኤርትራውያን ነን ብለው በአውሮፓ ጡገኝነት ስላገኙ በአሸባሪነት ተፈርጀው ዎደ ኤርትራ ዲፖርት ከተደረጉ ችግሩ የበለጠ ይወሳሰባል። በኤርትራ ምን እንደሚጠብቃቸው ማወቅ አስቸጋሪ አይደለም።


Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን
Beautiful picture indeed.
Soon, they will be heading to Chigray, after the Swedish immigration office finds out about their fake immigration claim under fake identity.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን
ነጩ ጌታችን ማርቲን ፕላውት ተጋሩ ዎገኖቻችን በስዊዲን የኤርትራ ባህላዊ ፌስቲቫል ላይ የተተከሉ ድንኳኖችንን በማቃጠላቸው ደስታቸውን ገለፁ። ቃጠለው በውክልና ጦርነቱ ለተማገዱት አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን ተጋሩ መታሰቢያ እንዲሆን የታቀደ ነው ሲሉ አመልክተዋል።


-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን
ተጋሩ ዎገኖቻችን ከአሸባሪነት ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እናሳስባለን።


-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን
አስቾካይ ምክር ለተጋሩ ወገኖቼ:
የዳያስፖራ ኤርትራውያን ሰላማዊና ባህላዊ ፌስቲቫሎችን በማወክና ሽብር በመፈፀም ታላቋ ትግራይ የሚባል ሀገር መመስረት አይቻልምና፣ አስቡበት።
ኻው ጨባ ለይተገነየስ ኻው ማይ ጨባ።
የዳያስፖራ ኤርትራውያን ሰላማዊና ባህላዊ ፌስቲቫሎችን በማወክና ሽብር በመፈፀም ታላቋ ትግራይ የሚባል ሀገር መመስረት አይቻልምና፣ አስቡበት።
ኻው ጨባ ለይተገነየስ ኻው ማይ ጨባ።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፍትህ በስዊድን ታፍሰው ለታሰሩ ተጋሩ ወገኖቻችን
መንገድ ላይ ይንከባለሉ የነበሩ የዓድዋ ተወላጅ ተጋሩ ዎገኖቼ ዛሬ የኤርትራውያን ፌስቲቫሎችን ለማወክ ዲንጋይና ዱላ ይዘው ዘራፍ ሲሉ ማየት ቦጣም ያስቃል። ለምን ትግራይ ገብታችሁ አትዋጉም? ብለህ ስትጠይቃቸው የኮሮና ወረርሸሸኝ እስከሚጠፋ ድረስ በውጭ አገር በትዕግስት እየተጠባበቁ እንደሚገኙ ይናገራሉ።