Page 1 of 1
ሴጣኑ አብይ የሚመካበት ጀነራል ዛሬ እንደተማረከ እየተነገረ ነው። ይሄ ጀነራል ማነው?
Posted: 04 Aug 2023, 19:45
by Union
መረጃው የደረሳቹ ጀባ በሉና!
Re: ሴጣኑ አብይ የሚመካበት ጀነራል ዛሬ እንደተማረከ እየተነገረ ነው። ይሄ ጀነራል ማነው?
Posted: 04 Aug 2023, 20:52
by Lovetarik
ብዙም አዳዲስ ዜናዎች እየመጡ አይደለም። ዲክታተር አብይ ኢንተርኔትና ስልክ ወደአማራ ክልል ሙሉ ለሙሉ ሳያቌርጥ አልቀረም። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ወደ ውድቀት መምጣቱ አይቀርም።
Re: ሴጣኑ አብይ የሚመካበት ጀነራል ዛሬ እንደተማረከ እየተነገረ ነው። ይሄ ጀነራል ማነው?
Posted: 04 Aug 2023, 20:59
by euroland
union wrote: ↑04 Aug 2023, 19:45
መረጃው የደረሳቹ ጀባ በሉና!
በላይነሽ ጓል ትግራይ ትስዕር
እራስሽ ዜናውን ሰርተሽ እራስሽ ወሬውን አካፍሉን ትያለሽ?
አየ ያንቺ ነገር የመረጃ መሳቂያ እንደሆንሽ መኖርሽ ነው ?