Page 1 of 1

የወረሙማው ዲክታተር መላ ኢትዮጵያን በወታደራዊ አገዛዝ ስር አደረገ! ሚሊታሪ ኩዴታ ማለት ይህ ነው!

Posted: 04 Aug 2023, 16:47
by Horus
ይህን ስሙ ባማራ ስም የታወጀው ወታደራዊ አገዛዝ በመላ ኢትዮጵያ ተግባራዊ ይሆናል ይላል !! ሌላ ቦታ እንዳልኩት የኢትዮጵያ ሕዝብም የራሱን አዋጅ ይፈልጋል !