Page 1 of 1

ጀግናው ፋኖ ዘመነ ካሴ ትእዛዝ አስተላለፈ! ህዝቡ ቁስለኛ የመንግስት ወታደሮችን እንዲንከባከብ አዘዘ።

Posted: 04 Aug 2023, 11:48
by Union
ተቋማትን ለመዝረፍ መንግስት ያሰማራቸው ሀይሎችን ህዝቡ በንቃት እንዲከታተል እና ጥበቃ እንዲያደርግ አዘዘ!