Page 1 of 1

የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >

Posted: 04 Aug 2023, 10:56
by Abere
< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል> የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ

Re: የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >

Posted: 04 Aug 2023, 11:25
by Union
Bravo Ejeto! Thank you for standing by Fano!

አብይ እና ጀዋር ሲዳማ ኦሮሞ ነው ብለው መሰልቀጥ ፈልገው ነበር። :lol:

ሲዳማ ኢትዮጵያዊ ነው! በቃ!

Re: የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >

Posted: 04 Aug 2023, 12:06
by Abere
እንደተባለው እየወደቀ ነው - ኦሮሙማው። :lol:

ኬኛ ሆይ ኬኛ ሆይ ሞኙ ኬኛ ሆይ ስልጣን አየህና አቅምህን ሳታይ፥
እልም ካለው ገደል ወደቅክበት ወይ?!

union wrote:
04 Aug 2023, 11:25
Bravo Ejeto! Thank you for standing by Fano!

አብይ እና ጀዋር ሲዳማ ኦሮሞ ነው ብለው መሰልቀጥ ፈልገው ነበር። :lol:

ሲዳማ ኢትዮጵያዊ ነው! በቃ!

Re: የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >

Posted: 04 Aug 2023, 14:32
by Union
የአዲስ ባአበባ ህዝብም እረፍት እያገኘን ነው እያሉ ነው። ሸገር ከተማ የተነጠቀ ቤት ገዝተው የገቡ ኦሮሞዎች ገንዘቡ ይመለስልን እያሉ ገሚሱ ጥሎ እየጠፋ ነው አሉ :lol:

አይ ሸገር ሲቲ :lol:
Abere wrote:
04 Aug 2023, 12:06
እንደተባለው እየወደቀ ነው - ኦሮሙማው። :lol:

ኬኛ ሆይ ኬኛ ሆይ ሞኙ ኬኛ ሆይ ስልጣን አየህና አቅምህን ሳታይ፥
እልም ካለው ገደል ወደቅክበት ወይ?!

union wrote:
04 Aug 2023, 11:25
Bravo Ejeto! Thank you for standing by Fano!

አብይ እና ጀዋር ሲዳማ ኦሮሞ ነው ብለው መሰልቀጥ ፈልገው ነበር። :lol:

ሲዳማ ኢትዮጵያዊ ነው! በቃ!

Re: የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >

Posted: 04 Aug 2023, 15:29
by Horus
Abere wrote:
04 Aug 2023, 12:06
እንደተባለው እየወደቀ ነው - ኦሮሙማው። :lol:

ኬኛ ሆይ ኬኛ ሆይ ሞኙ ኬኛ ሆይ ስልጣን አየህና አቅምህን ሳታይ፥
እልም ካለው ገደል ወደቅክበት ወይ?!

union wrote:
04 Aug 2023, 11:25
Bravo Ejeto! Thank you for standing by Fano!

አብይ እና ጀዋር ሲዳማ ኦሮሞ ነው ብለው መሰልቀጥ ፈልገው ነበር። :lol:

ሲዳማ ኢትዮጵያዊ ነው! በቃ!
አበረ

እዚህ ፎረም ላይኮ ብዙ ግዜ አንስተነዋል ፣ ወረሚያ ወረሚያ ይባላል እንጂ ይህ ነው የሚባል አንድ ከተማ የላቸውኮ !! ሲዳማን በቅጽበት ክልል ያደረጉትና ሌላው በፍጹም ያሉት ሲዳማ ሊሰለቅጡ ለሃጫቸውን ሲልሱ ነበር ። አይደለም ሲዳማ ጉጂ የነዚህ ሌቦች ሃሳብ ገብቶታል ። ይህው ሁሉም ሊጥ እየሆነ ነው!!!

ሰምተሃው ከሆነ የሲዳማ ወጣቶች ወረሙማን ተገንጣይ ነው የሚሏቸው ። እጅግ ትክክል !!!

የኢትዮጵያ ባንዲራ ማዘጋጃ ቤት ሲውለበለብ ማየትን ያክል የናፈቀኝ ነገር የለም!! ድፍን 32 አመት !!!!