የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >
< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል> የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ
-
Union
Re: የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >
Bravo Ejeto! Thank you for standing by Fano!
አብይ እና ጀዋር ሲዳማ ኦሮሞ ነው ብለው መሰልቀጥ ፈልገው ነበር።
ሲዳማ ኢትዮጵያዊ ነው! በቃ!
አብይ እና ጀዋር ሲዳማ ኦሮሞ ነው ብለው መሰልቀጥ ፈልገው ነበር።
ሲዳማ ኢትዮጵያዊ ነው! በቃ!
-
Union
Re: የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >
የአዲስ ባአበባ ህዝብም እረፍት እያገኘን ነው እያሉ ነው። ሸገር ከተማ የተነጠቀ ቤት ገዝተው የገቡ ኦሮሞዎች ገንዘቡ ይመለስልን እያሉ ገሚሱ ጥሎ እየጠፋ ነው አሉ
አይ ሸገር ሲቲ
አይ ሸገር ሲቲ
Re: የሲዳማ ህዝብ እና ኤጄቶ መግለጫ --->< ባለማወቅ የተሸከምነውን የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት እና ተገንጣይ ብልጽግናን ለመቅበር ተዘጋጅተናል >
አበረ
እዚህ ፎረም ላይኮ ብዙ ግዜ አንስተነዋል ፣ ወረሚያ ወረሚያ ይባላል እንጂ ይህ ነው የሚባል አንድ ከተማ የላቸውኮ !! ሲዳማን በቅጽበት ክልል ያደረጉትና ሌላው በፍጹም ያሉት ሲዳማ ሊሰለቅጡ ለሃጫቸውን ሲልሱ ነበር ። አይደለም ሲዳማ ጉጂ የነዚህ ሌቦች ሃሳብ ገብቶታል ። ይህው ሁሉም ሊጥ እየሆነ ነው!!!
ሰምተሃው ከሆነ የሲዳማ ወጣቶች ወረሙማን ተገንጣይ ነው የሚሏቸው ። እጅግ ትክክል !!!
የኢትዮጵያ ባንዲራ ማዘጋጃ ቤት ሲውለበለብ ማየትን ያክል የናፈቀኝ ነገር የለም!! ድፍን 32 አመት !!!!