Page 1 of 1

ይልቃል ከፍያለ እራሱን ዒላማ አደረገ - ትምህርት ያጠረው ደንቆሮ ነው። < ጦር ገብቶ ይጨፍጭፍልኝ ከማለት ሥልጣኔን በፈቃደ ለቅቂያለሁ ቢል እንደት ባስከበረው ነበር > ። ታሪካዊ ስህተት

Posted: 04 Aug 2023, 09:18
by Abere
ይልቃል ከፍያለ እራሱን ዒላማ አደረገ ትምህርት ያጠረው ደንቆሮ ነው። ጦር መጥቶ የማስተዳድረውን ህዝብ ይጨፍጭፍልኝ ከማለት ሥልጣኔን በፈቃደ ለቅቂያለሁ ቢል እንደት ባስከበረው ነበር። ታሪካዊ ስህተት ሰራ። መከላከያ ከገባ 4 ወር በነጻ ተጨማሪ ወንጀል ወረሰ።