Page 1 of 1

ባህር ዳር አየር ማረፊያ እንደ ቃቡል ኤየር ፖርት!

Posted: 03 Aug 2023, 22:43
by Horus
ያማራ ብልጽግና ከበርቴ እስከ ቤተ ሰቡ ከባህር ዳር ለመውጣት ያለው የመሳፈር ትንቅንቅ! ቃቡል አየር ማረፊያን ያስታውሷል ! እጹብ ድንቅ!