Page 1 of 1

ደንበጫ በድጋሚ የኦሮሙማ ኦነጉን ሰራዊት ድባቅ መታችው!

Posted: 03 Aug 2023, 20:28
by Union
ኤልያስ ገዳምን አጥቅቶ ወደ ደንበጫ የመጣው የኦነግ አውሬዎቹ ጦር በደንበጫ ህዝብ ተሸንፎ እግሬ አውጭኝ ብሎ ሙትና ቁስለኛውን ሳይለቅም መሸሹ የሚታወስ ነው

በዚህ የተበሳጨው አብይ አህመድ ጠንካራ የሚለውን ሀይል አሰባስቦ ደንበጫ ተምልሶ መጣ።

2ቀን ሙሉ በተደረገው ጦርነት የደንበጫ ፋኖ ሚልሻ እና ህዝቡ ኦነግን ከቦ አስቀርቶታል :lol:

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ............የኦሮሞ እናት!

.
.
.

Re: ደንበጫ በድጋሚ ኦሮሙማ ኦነጉን ሰራዊት ድባቅ መታችው!

Posted: 03 Aug 2023, 20:41
by Union
አማራው ተራራው።

ደንበጫ ተራራው
ሰፊ ነው የደንበጫ
መግቢያው ዙሪያ ጥምጥም
የለው አሉ መውጫ!

የጀግኖች ገነት
ስምሽም ደንበጫ
ያንን አውሬ ኦነግ
አሳጣሽው መውጫ!

ክፉ ነው ጎጃሜ
ኧረ የሚለው ማነው
ንፉግ ነው ጎጃሜ
ኧረ የሚለው ማነው
ደንበጫ አስገብቶ
አትውጡ እያለ ነው
ደንበጫ አስገብቶ
በሞቴ እያለ ነው!

Re: ደንበጫ በድጋሚ ኦሮሙማ ኦነጉን ሰራዊት ድባቅ መታችው!

Posted: 03 Aug 2023, 20:44
by TesfaNews
union


Re: ደንበጫ በድጋሚ ኦሮሙማ ኦነጉን ሰራዊት ድባቅ መታችው!

Posted: 03 Aug 2023, 20:51
by Union
Tesfa,
I have seen this. Even this youtuber can see the reality on the ground and know where it is heading to. But idiots akaleguzi agames and the real agames :lol: could not see this coming. Hahaha
TesfaNews wrote:
03 Aug 2023, 20:44

Re: ደንበጫ በድጋሚ የኦሮሙማ ኦነጉን ሰራዊት ድባቅ መታችው!

Posted: 04 Aug 2023, 16:46
by Union
ከደንበጫ አምልጠው
የኦሮሙማ ጦሩ
በሄዱበት መንገድ
ጥላቻ እየዘሩ
ደጋ ዳሞት ገብተው
ኡኡ ብለው ቀሩ!!!