Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 03 Aug 2023, 20:28
ኤልያስ ገዳምን አጥቅቶ ወደ ደንበጫ የመጣው የኦነግ አውሬዎቹ ጦር በደንበጫ ህዝብ ተሸንፎ እግሬ አውጭኝ ብሎ ሙትና ቁስለኛውን ሳይለቅም መሸሹ የሚታወስ ነው
በዚህ የተበሳጨው አብይ አህመድ ጠንካራ የሚለውን ሀይል አሰባስቦ ደንበጫ ተምልሶ መጣ።
2ቀን ሙሉ በተደረገው ጦርነት የደንበጫ ፋኖ ሚልሻ እና ህዝቡ ኦነግን ከቦ አስቀርቶታል
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ............የኦሮሞ እናት!
.
.
.
Last edited by Union on 03 Aug 2023, 20:46, edited 3 times in total.
-
Union
Post
by Union » 03 Aug 2023, 20:41
አማራው ተራራው።
ደንበጫ ተራራው
ሰፊ ነው የደንበጫ
መግቢያው ዙሪያ ጥምጥም
የለው አሉ መውጫ!
የጀግኖች ገነት
ስምሽም ደንበጫ
ያንን አውሬ ኦነግ
አሳጣሽው መውጫ!
ክፉ ነው ጎጃሜ
ኧረ የሚለው ማነው
ንፉግ ነው ጎጃሜ
ኧረ የሚለው ማነው
ደንበጫ አስገብቶ
አትውጡ እያለ ነው
ደንበጫ አስገብቶ
በሞቴ እያለ ነው!
Last edited by Union on 03 Aug 2023, 20:48, edited 1 time in total.
-
Union
Post
by Union » 03 Aug 2023, 20:51
Tesfa,
I have seen this. Even this youtuber can see the reality on the ground and know where it is heading to. But idiots akaleguzi agames and the real agames

could not see this coming. Hahaha
-
Union
Post
by Union » 04 Aug 2023, 16:46
ከደንበጫ አምልጠው
የኦሮሙማ ጦሩ
በሄዱበት መንገድ
ጥላቻ እየዘሩ
ደጋ ዳሞት ገብተው
ኡኡ ብለው ቀሩ!!!