Page 1 of 1

ከደብረ ታቦር ሲመታ ፈርጥጦ አለም ሳጋ ጫካ ውስጥ መሽጎ የነበረው የጋላ ጦር በፋኖ ብትንትኑ ወጣ!! ሞትና ቁስለኛ!!

Posted: 03 Aug 2023, 14:44
by Wedi
ከደብረ ታቦር ሲመታ ፈርጥጦ አለም ሳጋ ጫካ ውስጥ መሽጎ የነበረው የጋላ ጦር በፋኖ ብትንትኑ ወጣ!! ሞትና ቁስለኛ!!

ደብረታቦር

ትናንትና ደብረታቦር ከተማ ላይ ሙሉ ጦርነት የከፈተው የኦህዴድ ሰራዊት፣ በፋኖና ህዝቡ ቁጣ ከተባረረ በኋላ በዛሬው እለት ደግሞ ዓለምሳጋ ደን ውስጥ (ከከተማው 10 ኪሜ ገደማ) ሰፍሮ ከባባድ መሳሪያወችን ሲተኩስ ቢውልም፣ እጅግ ጥበብ በተሞላበት ጀግንነት እንዲከስም ተደርጓል፣ ከባባድ መሳሪዎቹ ገቢ ተደርገዋል!

ድሉ ይቀጥላል!
ህዝብ ያሸንፋል!

:!:
Please wait, video is loading...