Page 1 of 1

አዲስ አበቤ 4ኪሎና ፓርላማን 24/7 ከብቦ በመያዝ አቢይ ስልጣን እንዲያስረክብ ማስገደድ አለበት!

Posted: 03 Aug 2023, 14:26
by Horus
ይህ ካልሆነ ዛሬ ባማራ ያለው ጦርነት መሃል አዲሳባ መሆኑ የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው! ከታሪክ የምንማር ከሆነ!

Re: አዲስ አበቤ 4ኪሎና ፓርላማን 24/7 ከብቦ በመያዝ አቢይ ስልጣን እንዲያስረክብ ማስገደድ አለበት!

Posted: 03 Aug 2023, 14:44
by Abere

ሆረስ፤

አሁን በአማራ እየተቀጣጠለ ያለው ጦርነት የአብዝሃኛው ኢትዮጵያዊያንን የግፍ ስርዐት የማስወገድ ትግል መሆኑን ሁሉም ዜጋ ማወቅ ቀዳሚው ጉዳይ ነው። ይህም ልክ አንተ እንደጠቀስከው የአገሪቱ ርዕሰ መዲና የሆነችው አድስ አበባን ደግሞ ግምባር ቀደም ማድረግ አለበት። በተጨማሪም
--- በሌሎች ክልሎችም በተመሳሳይ የኦሮሙማ አደገኛ የናዚ ፋሽስት አገዛዝን በመቃወም የበኩላቸውን ትግል ማድረግ።

--- ከጦርነት ማግስት አብሮ መኖር የሚባል ጉዳይ ስለአለ "መከላከያ" ጋር የተሰለፉ በተለይም ኦሮሙማ ያልሆኑት እያደረጉ ያሉት የእራሳቸውን ህዝብ መግደል እነርሱም አላማ ቢስ ለሆነ ተግባር መሰማራታቸውን በመገንዘብ እራሳቸውን ማግለል ከቻሉም የአማራን ሃይል መደገፍ ከፍ ሲል ደግሞ በኦሮሙማ መንግስት ላይ እራሳቸው መነሳት አለባቸው።

--- ኦሮሙማ የክህደት፤የሴረኝነት፤ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ማንነት ማጥፋት ፤ ኢትዮጵያን ማጥፋት ስለሆነ መወገድ አለበት። አሁን በተግባር እየሆነ ያለው ይህ ነው።

---- Abiy Ahmed betrayed Ethiopia and Ethiopians. If he can do one favour in his last hour, he better surrender and stop the blood shed.

Re: አዲስ አበቤ 4ኪሎና ፓርላማን 24/7 ከብቦ በመያዝ አቢይ ስልጣን እንዲያስረክብ ማስገደድ አለበት!

Posted: 03 Aug 2023, 14:52
by Horus
Abere wrote:
03 Aug 2023, 14:44

መጠኑ ይለያይ እንጂ እየሆነ ያለው ይህው ነው ። አዲስ አበቤ ኦርቶዶክስ ለመከላከል በማዕበል ልደታ እንደ ወጣው 4ኪሎን ቢከብ ነገ መንግስት ይወድቃል ። ግ ን ኢሳባ አደራጅ የለውም።

Re: አዲስ አበቤ 4ኪሎና ፓርላማን 24/7 ከብቦ በመያዝ አቢይ ስልጣን እንዲያስረክብ ማስገደድ አለበት!

Posted: 03 Aug 2023, 15:06
by Abere
የአዲስ አበባ ህዝብ እኮ የሚገርም ነገር ይታይበታል። ትናንሽ መብቶችን ለመጠየቅ እኮ የሚያደራጀው ትልቅ ሃይል ወይም ድርጅት አያስፈልግም። ግፍ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እንኳን መውጣት አይችልም። ግልጽ ነው የኦሮሙማ የስለላ እና የእፈና መዋቅር ሽባ አድርጎት ሊሆን ይችላል። ግን በአገሪቱ ግዙፍ የመብት ጥሰት ወይም ኢሰብአዊ ግድያ ሲፈጸም ዝም ብሎ ምሽት ዳንስ ቤት ሲደሰቱ ማምሸት ምን ይገልጸዋል? Addis Ababa lost their sense of duty of patriotism and failed to act as role model as the nations capital.

Re: አዲስ አበቤ 4ኪሎና ፓርላማን 24/7 ከብቦ በመያዝ አቢይ ስልጣን እንዲያስረክብ ማስገደድ አለበት!

Posted: 03 Aug 2023, 15:29
by Tiago
Addis Ababa ,as a diplomatic capital any protest attracts international attention.
the minimum contribution expected of the Addis Ababa people is participate in stay-at-home protest while the Amhara people are fighting off Abiy;s oromo army.
unfortunately,very few understand the impact of stay-at-home protests while others dismiss its effectiveness.
without participation of Ethiopians in other regions,Fano will be confined to amhara region.