Page 1 of 1

"ውግዘቱ የሚያመጣው ለውጥ ባይኖርም መልካም ጉርብትናችን እንዳይጎዳ በማሰብ ውሳኔው መልሰው እንዲያጤኑት" የትግራይ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መንበረ ሰላማ

Posted: 03 Aug 2023, 08:57
by sarcasm
"... ውግዘቱ የሚያመጣው ለውጥ ባይኖርም መልካም ጉርብትናችን እንዳይጎዳ በማሰብ ውሳኔው መልሰው እንዲያጤኑት እያሳሰብን: ይህ የማይሆን ከሆነ ግን እኛም ከበድ ያለ ውሳኔ የምንወስን መሆኑ ይታወቅ ..." #መንበረ_ሰላማ!

"... ሲኖዶስ ኢትዮጵያ ከ ማውገዝ ሌላ ስራ የሌለው፤ አውጋዦቹ ጳጳሳትም እርስ በራሳቸው ሶስት አራት ግዜ የተወጋገዙ..." #መንበረ_ሰላማ!
Please wait, video is loading...

Re: "ውግዘቱ የሚያመጣው ለውጥ ባይኖርም መልካም ጉርብትናችን እንዳይጎዳ በማሰብ ውሳኔው መልሰው እንዲያጤኑት" የትግራይ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መንበረ ሰላማ

Posted: 08 Aug 2023, 08:32
by sarcasm
Tigray has moved on . . . . . .
Please wait, video is loading...