አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
ከአማራ ውጭ ያሉ ኢትዮጵያዊያን በያሉበት በማንኛውም አይነት ያማራን ሕዝብ ለመርዳት ፣ ትግሉን ለማስፋት ዛሬ ነገ ሳይል መነሳት አለብን !!!
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
After 40 years of incessant abuse, dehumanization, and targeted humiliation, the sleeping giant has finally risen. We are witnessing history in the making
This clearly proves the OPDO/ TPLF Pretoria/ Nairobi experiment has failed. It left no choice but violent method for those whose call for representation fell on deaf ears. They were told, only those with serious fighting power get to sit at the peace talks table. So they were forced to show serious fighting power backed by the population inside and outside the country.
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
Is it not enough already if you sit on your whispering greasy ar$$hole and keep sniffing and smoking intoxicating garbage. Amharas the chief ruling partners with 80% of the federal city administration positions in their hands and lots of top on ministerial posts with the foreign and security organizations under their control with no question being asked.
That is why some Oromos and Tigryans are crying day and night about Amara domination while your types of hallucinated and paranoid hopeless and clueless lumpen extremists are crying about the issue of the non issues in our beautiful country tolerating even ugly red$$ baboons like you.
Yes, the Ethiopian people who went out in droves and elected their government in free, fair and competitive transparent democratic elections are together making History and will keep making History in to the future with no question being asked. So, just go and eat your finger and toe nails if the ongoing nice history making of the people may not please your greasy too old tyrant behind trying to make history from the grave. Wushetam Moshlaaqqaa lebaa banda!

Last edited by sun on 01 Aug 2023, 22:51, edited 1 time in total.
Re:
A strategic alliance between OPDO and TPLF aimed to neutralize Amharas had been cooked behind closed doors, the major demographic, who are either the first or second largest group in the country. Consequently, it became necessary for both parties to isolate the Amhara community. The second step for Abiy was to arm both OPDO and TPLF while rapidly disarming the Amharas. If the Amharas couldn't discern the unfolding situation, Oromuma's domination would have been complete, with the assistance of Weyane mercenaries as a junior partner. These were the shenanigans between Oromuma and Weyanes. Fortunately, the Amharas' struggle for survival kicked in on time, and now there is no turning back. The blessing in disguise is that their deadly enemies, Weyane and Oromuma, ended up inadvertently rearming the Amharas, who had been disarmed by Meles and Bereket for a quarter of a century to the core.eden wrote: ↑01 Aug 2023, 22:11This clearly proves the OPDO/ TPLF Pretoria/ Nairobi experiment has failed. It left no choice but violent method for those whose call for representation fell on deaf ears. They were told, only those with serious fighting power get to sit at the peace talks table. So they were forced to show serious fighting power backed by the population inside and outside the country.
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
እኔ የማኦ ሴቱንግ፣ ጄኔራል ጂያፕ እና ሬጂ ዲብሬ ሽምቅ ውጊያ አንብቤ ነው ያደኩት! ሁሉም የሚያስተምሩት ረጅም ፕሮትራክተድ ሽምቅና ሕዝባዊ ጦርነት ነው!! ረጅም ትግል !!! በ6 ወር ውስጥ ከተማ የተቆጣጠረ፣ የጠላት ወታደር የማረከ፣ አይሮፕላን ማረፊያ የዘጋ ሽምቅ ውጊያ አላነበብኩም ። ይህም የሆነው የአማራ አመጽ የጥቂት ጎሬላዎች ሽምቅ ዉጊያ ሳይሆን ባብዛኛው የሰፌው ሕዝብ አምቢተኘት ስለሆነ ነው ። ስለዚህ ሶሺያ ሳይቲስቶች የምር አጥንተው በአማራ የሚካሄደ የአብዮት መጀምሪያ ነው ወይም የጥቂት ፋኖዎች ሽምቅ ውጊያ ብለው ካራክተራይዝ ማድረግ አለባቸው ። አማሮች መኩራት ይገባቸዋል ! አንዲት ትንሽ የሽምቅ ኦፐሬሽን ለመከውን የሚጠይቀው ዝግጅት ምን ያክል እንደ ሆነ ለምናውቅ !!!
Re: Re:
Sun, the reality is Obbo Daud, Merera, Kemal and Leenco’s parties didn’t participate. Abiy run by himself. So it’s disingenuous of you to say free fair and competitive. or am I missing something here?
Re: Re:
No where in the world it is a must to participate specially if participation means disorganized and agitated conflict promotion and civil war inistgation so as to wide open the door for the sinister neftegna extremists and feudal tyrants to come back and enslave the oromos, Tgriyans and all the other Ethiopian nations and nationalities just like the bygone feudal tyranny days.eden wrote: ↑01 Aug 2023, 22:57Sun, the reality is Obbo Daud, Merera, Kemal and Leenco’s parties didn’t participate. Abiy run by himself. So it’s disingenuous of you to say free fair and competitive. or am I missing something here?
Also it is them who said that they will boycott the election until they have their houses in order. You must stay away from the government of the people and try you chance some time in the far future when the current government happens to open the door for you based on your commendable behavior because anarchist who are up against each other's throats can be very dangerous to themselves and the others. And we don't need anarchist and extremists who disturb the daily lives of ordinary Ethiopians.
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
ስለ ሶሺያል ሂስትሪና የህዝብ አመጽ ብዙ የማያውቁ ያሻቸውን ይቀባጥሩ ይሆናል ። ከዚህ በኋላ ያማራ ጉዳይ የሚያበቃው በሁለት መንገዶች ብቻ ነው ።
መንገድ አንድ ፤ አቢይ አህመድ ቅንጣት አንጎል ካለው ባስቸኳይ ካማራ ሕዝብ ጋር ድርድር ይጀምራል ። ወይም ተዋግቶ ተዋግቶ ለድርድር ይቀርባል ። ስለዚህ ወታደሮቹን ከማስፈጀቱ ቀድሞ ለስልጣን ድርድር ይቀመጥ እላለሁ ።
መንገድ ሁለት፤ ያማራ አመጽ ከዚህ በኋላ መስፋት እንጂ አይጠብም፤ አይደለም በ4ቱ ያማራ ጠቅላይ ግዛቶች በመሃል አገር፣ ደቡብና ዳር አገር ገና ይፈነዳል ።
ይህን ነው ታሪክ ፋና የሚለን
መንገድ አንድ ፤ አቢይ አህመድ ቅንጣት አንጎል ካለው ባስቸኳይ ካማራ ሕዝብ ጋር ድርድር ይጀምራል ። ወይም ተዋግቶ ተዋግቶ ለድርድር ይቀርባል ። ስለዚህ ወታደሮቹን ከማስፈጀቱ ቀድሞ ለስልጣን ድርድር ይቀመጥ እላለሁ ።
መንገድ ሁለት፤ ያማራ አመጽ ከዚህ በኋላ መስፋት እንጂ አይጠብም፤ አይደለም በ4ቱ ያማራ ጠቅላይ ግዛቶች በመሃል አገር፣ ደቡብና ዳር አገር ገና ይፈነዳል ።
ይህን ነው ታሪክ ፋና የሚለን
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
አቢይ አህመድ ቅንጣት አንጎል ካለው ባስቸኳይ ካማራ ሕዝብ ጋር ድርድር ይጀምራል ። ወይም ተዋግቶ ተዋግቶ ለድርድር ይቀርባል
የአብይ window of opportunity አሁን ተኖ ጠፍቷል የኢትዮጵያውን ካምፕ እርግፍ አድርጎ ኦሮሙማ ጭቃ ውስጥ ከሰጠመ ግዜ ጅምሮ በጥላቻ ትተውታል ፤ ኦሮሙማን ጥሎ ወደድሮው ለመመለስ በጭራሽ አይችልም በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላይ ባደረገውና ከዚያ መለስ ደግሞ ከወያንን ጉያ ውስጥ ከድቶ ሌላውን ከገፋ ጀምሮ ፤ አሁን ድግሞ ከወያኔ ጋር ተስማምቶ በሳምንቱ በአማራ ላይ የኦሮሞን አምባገንነት ለማጽናት ጦርነት ከጀመረ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ አንቅሮ ተፍቶታል ፤ አሁን ያለው ምርጫ ሺመልስ ያሰልጠንነትን 400 ሺህ ሚሊሻውንና ኦነግን ደባልቆ ማዘመት ነው ፤ የብሄራዊ ሰራዊቱ እንደሆነ ጦርነቱ ከገፋ እንደሚፈረካከስ ግልጽ ነው ፤ ያለው ምርጫ በሰላም ስልጣኑን አስረክቦ ፤ ብቃት ላለው ጊዚያው አስተዳደር ማስረከብ ነው፤ ካለዚያ ግን ከማለቂያው አያምር መሪዎች መሀከል አንዱ ነው የሚሆነው፤ አብይ ሁኒታውን ለመቀልበስና ስላምን ለማጣት የሚችልበት ግዜ አልፏል ፤ በአሁኑ ፋኖ አካሄድ አንድ አመት መቆየት የሚችልበት መንገድ የለም ፤ አልቆለታል ፤ ሆኖም የፋኖ ዋና ጦርነት ገና አልመጣም ከዚያ በኋላ ግን አብይ ያልቅለታል፡፡
የአብይ window of opportunity አሁን ተኖ ጠፍቷል የኢትዮጵያውን ካምፕ እርግፍ አድርጎ ኦሮሙማ ጭቃ ውስጥ ከሰጠመ ግዜ ጅምሮ በጥላቻ ትተውታል ፤ ኦሮሙማን ጥሎ ወደድሮው ለመመለስ በጭራሽ አይችልም በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላይ ባደረገውና ከዚያ መለስ ደግሞ ከወያንን ጉያ ውስጥ ከድቶ ሌላውን ከገፋ ጀምሮ ፤ አሁን ድግሞ ከወያኔ ጋር ተስማምቶ በሳምንቱ በአማራ ላይ የኦሮሞን አምባገንነት ለማጽናት ጦርነት ከጀመረ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ አንቅሮ ተፍቶታል ፤ አሁን ያለው ምርጫ ሺመልስ ያሰልጠንነትን 400 ሺህ ሚሊሻውንና ኦነግን ደባልቆ ማዘመት ነው ፤ የብሄራዊ ሰራዊቱ እንደሆነ ጦርነቱ ከገፋ እንደሚፈረካከስ ግልጽ ነው ፤ ያለው ምርጫ በሰላም ስልጣኑን አስረክቦ ፤ ብቃት ላለው ጊዚያው አስተዳደር ማስረከብ ነው፤ ካለዚያ ግን ከማለቂያው አያምር መሪዎች መሀከል አንዱ ነው የሚሆነው፤ አብይ ሁኒታውን ለመቀልበስና ስላምን ለማጣት የሚችልበት ግዜ አልፏል ፤ በአሁኑ ፋኖ አካሄድ አንድ አመት መቆየት የሚችልበት መንገድ የለም ፤ አልቆለታል ፤ ሆኖም የፋኖ ዋና ጦርነት ገና አልመጣም ከዚያ በኋላ ግን አብይ ያልቅለታል፡፡
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
TGAA
ያልካቸው ጥቂት አረፍተ ነገሮች ብዙ ጥያቄዎችን ይዘዋል ።
አንድ፣ የኢትዮጵያ ኃይሎ በጎሳና ዜጋ ፖለቲካ መሰለፍ ነው ። እዚህ ላይ ያማራ አመጽ የዜጋ ፖለቲካ ነው እንበል ። ይህ ጥያቄ አማራ አርቲኩሌት አድርጎ ለብሄራዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ኃይሎች ገና አላቀረበም፣ የሚያቀርብ ይመስለኛል ። አማራ በፌዴራል መንግስቱ ውስጥ በቂና በሚመርጣቸው መሪዎች ይመወከል ማለትና አሁን ያለው የጎሳ ፌዴሬሽን እከነክቴው መለወጥ የተለያዩ ትግሎች ስለሆኑ።
ሁለት የፖለቲካ ሎጂክ አለ ። እሱም ለ30 አመት የገዙት የጎሳ ከበርቴ መደብ አምርረው ሳይታገሉ ስልጣን አይለቁም ። እመነኝ በቅርቡ ስልጣን ሼር ስለማድረግ ፣ የዘውግ ና ዜጋ ሃይሎች ቅይጥ መንግስት (የድርድር ወይም ፓወር ሼሪንግ) መንግስት መነሳቱ አይቀሬ ነው ። ማለትም ብልጽግና ልዩ ልዩ የፖለቲካ ታክቲኮች ይዞ ይቀርባል ።
ሶስት፣ የዜጋ ፖለሪካው ካምፕ ዛሬ ላይ ካማራ ቁጣ በተቀር ብትን ያለ እንኳንስ ሚሊታሪ የፖለቲካ ተጽኖ የማድረግ ቁመና የለውም ። ስለዚህ አንተ ያልከው አለም ምንም አማራጭ አቢይና ብልጽግ ና ከስልጣን ይወገዳሉ የሚለው መሻት እንጂ መሬት ላይ የብዙ ግዜ ስራ ይጠይቃል።
አራት፣ ሌላው የሚሆነው የስልጣን ክፍተት ነው ። አቢይ መግዛት ካቃተውና ተቃዋሚው ስልጣን መያዝ ካቃታቸው ክላሲካል ፓወር ቫኪዩም ይፈጠራል ። ያኔ ስልጣን የሚወስደው ሚሊታሪው ነው ።
አምስት፣ ስለዚህ አንድ ዝሆን የሚያክል ጥያቄ መመለስ አለብህ ፤ ነገ ፋኖ የአማራን አስትዳደር ቢወስድ ማእከላዊ መንግስቱን እንዴት ይጥላል ። በጦር ኃይል 4 ኪሎቢገባ እንኳ ኢትዮጵያን እንዴት ያደራጃል? ልብ በል ጠረጴዛው ላይ ያሉት ጠጠሮች ብዛትና ስብጥር!
ስለዚህ መሳይ መኮንን እንዳለው ያማራ ፋኖ ለኢትዮጵያ ያለውን ፕላን በቶሎ በጣም በቶሎ ቅልብጭ አድርጎ አገር አቀፍ ጥሪ ማቅረብ አለበት ። ያኔ ነው የዜጋና የዘውግ ካምፖች ሚዛን መለካትና ምን አይነት የትግል ስልት ወደሚለው ምንሄደው ! ዛሬ ላይ አማራ አሱን ከብልጽኛ ነጻ ማውጣቱ ትልቅ ትልቅ የለውጥ ጅማሮ ነው።

ወያኔና ኦነግ-ሸኔ ስማቸው ብቻ እንጂ ቤት የሚመታው ፣ ስልጣን ተጋርተው በሃያልነት ያስተዳድራሉ ብዬ ዕንቅልፍ አላጣም። የጋራ ጥላቻ ብቻ እንጂ የሚያዛምዳቸው ፣ ሌላ ምንም የሚጋሩት ባህርይ የለም። ሁለት የተለያዩ ጎጠኞችና ክፉዎች መቼም በአንድ ቤት ኖረው አያውቁም። ሙሶሊኒና ሂትለርን ውሰድ፣ ኢሳያስንና መለስንና እርስበርሳቸው የሚጨራረሱትን ድረግ ዲለሮችን ተመልከት። Trust me, it will be a dog-eat-dog affair.
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
V.I. Lenin said, a bad theory is rectified by a good practice! የአቢይ አህመድ መጥፎ ሃሳብ ባማራ ሕዝብ ጥሩ ስራ እየታረመ ነው ! ደሞ ሕዝብ ምንግዜም አሸናፊ ነው! አይደለም መደዴ ወረሙማ አሜሪካ በቬትናም የተማሩት ሃቅ ነው !!
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
እኔ ሆረስ ልቤ ቅቤ እየጠጣ ነው! ወሮበላ ያቢይ ወረሙማ ሸኔ ሽፍታ አሮጊትና ሽማግሌ በመዝረፍ ዱላ መሸከሟን ፎሌ ስትረግጥ አማራ እጅግ ቅጽበታዊ በሚባል ፍጥነት የምቧይ ካቡን አፈረሰው !!!
ወገኖቼ እርሱት ! ታላቁ የፈረንሳይ ሶሺያ ሂስቶሪያን ደሮ ደሮ ጨርሶታል ። ሕዝቡ አምጾ ይነሳል፣ አምጾ ይወጣና ይሞታል፤ ከዚያ በኋላ ተሸነፈም አሸነፈ ስርዓቱ ይለወጣል! ያ ስርዓትተመልሶ እንደ ድሮ አይሆንም ብሎ ነበር ።
ይህ እንደ ሳይንስ የሚወሰድ የታሪክ አስተምሮ ነው ። ከዚህ በኋል ወያኔ የጠፈጠፈው የጎሳ እምቧይ ካብ ተመልሶ እንደ ድሮ አይሆንም እመኑኝ !
አሁን አማራ ባስቸኳይ ለመላ ኢትዮጵያ ያለውን ራ ዕይና ፕላን በቶሎ ያሳውቅ! ትግሉም እንዲሰፋ፣ ድሉም እንዲፈጥን !!!!
ወገኖቼ እርሱት ! ታላቁ የፈረንሳይ ሶሺያ ሂስቶሪያን ደሮ ደሮ ጨርሶታል ። ሕዝቡ አምጾ ይነሳል፣ አምጾ ይወጣና ይሞታል፤ ከዚያ በኋላ ተሸነፈም አሸነፈ ስርዓቱ ይለወጣል! ያ ስርዓትተመልሶ እንደ ድሮ አይሆንም ብሎ ነበር ።
ይህ እንደ ሳይንስ የሚወሰድ የታሪክ አስተምሮ ነው ። ከዚህ በኋል ወያኔ የጠፈጠፈው የጎሳ እምቧይ ካብ ተመልሶ እንደ ድሮ አይሆንም እመኑኝ !
አሁን አማራ ባስቸኳይ ለመላ ኢትዮጵያ ያለውን ራ ዕይና ፕላን በቶሎ ያሳውቅ! ትግሉም እንዲሰፋ፣ ድሉም እንዲፈጥን !!!!
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
መቼ ነው አለም አቀፍ ዲያስፖራ የድጋፍ ሰልፍና እርዳታ ጥሪን ዝግጅት የሚጀምረው ?!!!!
Re: አማራ ወጥር! THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY !!!
ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል !