Page 1 of 1

Wolleye Warriors!!

Posted: 01 Aug 2023, 17:23
by Union
ወሎ አንጅት አርስ።


ጎንደርስ ጎንደር ነው
ጎጃም አስደምሞኝ
ሸዋ አጠጥቶኝ
ወሎዬ አንጀት አርስ
ይኸው አጠገበኝ!

አማራ አማራ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለ አደራ!

Re: Wolleye Warriors!!

Posted: 01 Aug 2023, 17:36
by Union
ወሎ ፍቅር እና ዘፈን ብቻ ነው የሚችለው ያሉት ቅማላም ወያኔ እና ደድቡ ኦሮሙማ ኦነግ ዛሬ ወለዬ ክር የማይስት ለነብሱ የማይሳሳ አንበሳ ሆነው አገኙት።

እነኝህ የ18ኛውን ክፍለ ዘመን የወሎን ታሪክ እንኳን አንብበው መረዳት ያልቻሉ ድኩማኖች፣ ነጮቹ ስንዴ እና ዶላር ሰጥተው ሞራላቸውን ለመገንባት ብዙ ቢጥሩም አልቻሉም።

ግንባር ላይ ዜሮ፣
ሆድ እና ውሸት ላይ አንደኛ :lol: