Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አገር እየፈረሰ አሁን ደግሞ ገንዘብ ይበደራል፣ ምን አይነት ጠ ሚንስተር?

Post by DefendTheTruth » 01 Aug 2023, 13:39

አገር እየፈረሰ፣ ጦርነት እየተካሄደ ስለ ልማት ያወራል፣ ልማት ላይም ትኩረት ያደርጋል፣

አገር እየፈረሰ፣ ዜጎች እየተገደሉ እሱ ዝም ብሎ ዛፍ ይተክላል፣ ሀዘን እንደመቀመጥ፣

አገር እየፈረሰ፣ ፋኖ ጄኔራሎችን እየጨረሰ እሱ ዝም ብሎ ገንዘብ ለመበደር ከአለም ባንክ ፕረዝደንት ጋር ይገናኛል፣ ከፋኖ ና ከ ሸኔ ጋር ከመደራደር፣

ይህ ጠቅላይ ሚንስተር በአስቸኳይ ስልጣን መልቀቅ አለበት:: ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ