Page 1 of 1

ኡጠት አዲስ ሙላትን ለፈተነችው ቆንጆ!

Posted: 31 Jul 2023, 21:47
by Horus
ኡጠት ሰኞ ማለት ነው ። እሁድ ኡር ሰንበት ይባላል፤ እለተ ብርሃን ወይም ብርሃነ እረፍት ማለት ነው ። ኡር ብርሃን ማለት ነው ። ሰኞ ተመልሶ ጸሃይ የሚወጣበት ቀን ተደርጎ ስለሚታይ ኡጠት ይባላል ፤ የብርሃን መውጣት ማለት ነው!!! አዲስ ሙላት ሙዚቀኛና ሰዓሊ ነው ።

https://www.youtube.com/shorts/ospO3s1tmt0