Principle of ጄ/ል አሳምነው ጽጌ "አባቶቻችን ከአሁን በኋላ የሽምግልና የድርድር ንግግር አታድርጉ...ከቻላችሁ እንደ አቡነጴጥሮስ ሁኑ።" አማራ ለህልውናው ይህን ብቻ መከተል አለበት።
Posted: 31 Jul 2023, 20:33
Principle of ጄ/ል አሳምነው ጽጌ "አባቶቻችን ከአሁን በኋላ የሽምግልና የድርድር ንግግር አታድርጉ...ከቻላችሁ እንደ አቡነጴጥሮስ ሁኑ።" አማራ ለህልውናው ይህን ብቻ መከተል አለበት። ትግሬ ወያኔወች ምድር አታበቅለው አረም የለም መለስ ዜና አንድ እውነት ብቻ ነግሯቸው ነበር " አማራ ወልቃይት የእኔ ነው ስጡኝ ያላችሁ ዕለት - ስጡት። ይህን ካላደረገችሁ ደደቢት ትግራይ እንደ ተወለድን ወልቃይት ሙተን መቃብራችን ይሆናል።> ወያኔ የዚህን ተኩላ ምክር ባለመስማቷ 1 ሚልዮን ነፍስ አስበልታ ተዋርዳ ባዶ እጇን ቀረች።
አማራ የገጠመው የህልውና ጉዳይ በመሆኑ በቀiስ እና በቃልቻ የሚፈታ ችግር አይደለም። የፓለቲካ መፍትሄ ነው ይህ ደግሞ የሚረጋገጠው በትግል እና በትግል ብቻ ነው። የፓለቲካ ልህቀት እና ንቃት መረዳት የማይችሉ ካህናት እና ቃልቻ ወይም ሼህ የሰፈር እና የጎረቤት ጥል ይመስል ካዳመጠ አማራ የመታረጃ ቢላዎ በአንገቱ ላይ እንደ ተደቀነበት ማወቅ አለበት። አማራ ትልቅ ህዝብ ነው በግምት ከ55-60 ሚልዮን ይደርሳል የዚህ ህዝብ የፓለቲካ እና የህልውና ጥያቄ በቄስ ፤በአዛውን ወይም በሼህ የሚመለስ አይደለም። በአማራ ህልውና ላይ የአገር ውስጥ ተገንጣዮች፤ እና የውጭ አገራት ጭምር የተጋረጡበት ነው ይህ ከልማዳዊ የሽማግሌ አቅም፤ህሌና በላይ ነው። ስለዚህ ሽማግሌ ለመሆን የሚጥሩ አባቶች ካሉ ይህን መረዳት አለባቸው- እነርሱም የአማራ ጠላት ሁኖ ከመፈረጅ መጠንቀቅ አለባቸው።