Page 1 of 1
ጉራጌና ፋኖ
Posted: 31 Jul 2023, 15:31
by free-tembien
Please wait, video is loading...
Re: ጉራጌና ፋኖ
Posted: 31 Jul 2023, 17:13
by Horus
ታዲያሳ! በትትክል ነው እነዚህ ህጻናት ጥያቄውን የመለሱት ! ለጉራጌዋ ህጻን ካዲሳባ ውጭ ያለው ከተማ አያቶቿ ሚኖሩበት ጉራጌ ነው ። ላማራዋ ህጻንም ካዲሳባ ውጭ ያለው ከተማ ፋኖች የሚኖሩበት አማራ ነው ። በቃ የቀረው በሙሉ የአደልቶች ቃል ስንጠቃ ነው። ደሞ እኛ ጉራጌ ክልል ነው ስንል አለመሰረት አይደለም!!!!