Page 1 of 1
LiVE:- Ethio 360 "በድል የታጀበው የአማራ ህዝብ ትግልና የኦህዴድ የሽምግልና አጀንዳ" Monday July 31, 2023
Posted: 31 Jul 2023, 13:37
by Wedi
LiVE:- Ethio 360 "በድል የታጀበው የአማራ ህዝብ ትግልና የኦህዴድ የሽምግልና አጀንዳ" Monday July 31, 2023
Re: LiVE:- Ethio 360 "በድል የታጀበው የአማራ ህዝብ ትግልና የኦህዴድ የሽምግልና አጀንዳ" Monday July 31, 2023
Posted: 31 Jul 2023, 15:24
by Assegid S.
በኦህዴድ ዘመን፦ ሸንጋይ እንጂ ሽማግሌ፣ ሽንገላ እንጂ ሽምግልና የለም። ከሁሉ በቅድሚያ የኦህዴድ መንግስት ጋዜጠኛ መስከረም አበራና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ በወይዘሮ ኣዳነች አበቤ ወህኒ ቤት የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ የኣማራ ተወላጆችን ከእስር መፍታት አለበት!