Page 1 of 1
ስርቆት የማይታክታቸው ትግሬዎች!!
Posted: 31 Jul 2023, 11:08
by Ejersa
አይን አውጣዎቹ ትግሬዎች ሚለኑ የምትባል የኤርትራዊቷን ፎቶ ሰርቀዋል።

Re: ስርቆት የማይታክታቸው ትግሬዎች!!
Posted: 01 Aug 2023, 11:03
by DefendTheTruth
ስብዕና ከለህ (ብኖርህ ኖሮ) ሁሌ ብቅ እያልክ ትግሬ ትግሬ ማለት በቀፈፈህ ነበር። የአንተ nick እና የምትለጥፋቸዉ አርዕስቶች (posts) ትግሬ በምለዉ ቃል ተቆራኝቶዋል። ይህ ያሳፍራል።
ህዉዋትን መቃዋም መብትህ ስሆን ትግሬን በጥቅሉ የመሳደብ ወይም ማንቋሸሽ ግን በህግ ያስጠይቃል።
የተቀረነዉም ተሳታፊዎች TPLFን እየተቀዋምን ንፁሃን የትግራይ ሕዝብን መከላከል የሞራል ግዴታ አለብን።
ስርቆት የማይታክታቸው ትግሬዎች!!
ይህ አባባል ያሳፍራል።