አስተዋይነት
Posted: 31 Jul 2023, 07:02
ኢትዮጵያ ትምህርትንም ሰጠች፣ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ሰጠች፣ ያ ሁሉ ያለ አስተዋይነት ዋጋ የለዉም። ከሁሉም ነገር በፊት አስተዋይነት ያስፈልጋል።
አስተዋይነትን መጎናፀፍ ደግሞ በቀላሉ አይመጣም፣ የምያደናቅፉ ብዙ እንቅፋቶች አሉ፣ አሳሳቾች ብዙ አሉ፣ የሕልም እንጄራ የምያጓጉ ብዙ በየጥጉ ተጎልግሎ የምጠብቁን ኣሉ፣ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፣ ግንዛቤ ያስፈልጋል። ማጤን ያስፈልጋል።
በቀላሉ የምገኝ ሃብታምነት የለም፣ በቀላሉ ሁሉን ነገር እሰጠሃለሁ ያለህን ጠርጥር።
በቀላሉ የምገኝ ብሆን ኖሮ በቀላሉ ሁሉም (አብዛኛዉ) ሰዉ ይጎናፀፈዉ ነበር ና።
ትልቁ ብላት መልፋት ነዉ፣ ካዚያ ዉጭ ያለ አቋራጭ መንገድ አያዛልቅም፣ ይህችን መገንዘብ።
ኢትዮጵያ ደሃ አገር ናት፣ በአንፃሩም ደግሞ ብዙ በረከት አላት፣ የአንተን ብላት ካከልክበት፣ ምኞትህን ታሳካለህ፣ ይህን ተረዳ፣ ወደ ሌላ አገር መሰደድ አያስፈልግህም፡
አትታለል!