Page 1 of 1
ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 10:33
by Abere
ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
https://mereja.com/tv/watch.php?vid=aed32a337
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 10:43
by Axumezana
ኤርትራዊው፥ አበረ፤
Tigray and Oromia Alliance is the only way to save Ethiopia from disintegration.
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 11:39
by Abere
Tigray TPLF politicians and its crazy trolls are born to easily spread their legs in any cheap political filtration.በቀላሉ ለፓለቲካ በሽታ ተጋላጭ በመሆናቸው ዐዋቂ እና በሳል ፓለቲከኞች አይጠጓቸውም - አይፈልጓቸውም። መርህ-ዐልባ ከመሆናቸው አንጻር በቀላሉ ለትንሽ ነገር ሰፍ የሚሉ የሚወድቁ ናቸው እና፡
Axumezana wrote: ↑29 Jul 2023, 10:43
ኤርትራዊው፥ አበረ፤
Tigray and Oromia Alliance is the only way to save Ethiopia from disintegration.
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 14:28
by Axumezana
If that is the case who was spinning the Horn for three decades? You can hate TPLF but they are #1 in the Horn!
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 14:48
by Abere
ቀጠናውን የፓለቲካ የድሪያ እን የሽብር መደብ አድርገዋት እንጅ የመልካም አስተዳደር ተምሳሌት አልሆኑ። ትንሽ ስለነበሩ፤ አንድት ትንሽ ጎጥ ትግራይ ሲያልሙ የትንሽ ሰው ሞት ሞቱ።
Axumezana wrote: ↑29 Jul 2023, 14:28
If that is the case who was spinning the Horn for three decades? You can hate TPLF but they are #1 in the Horn!
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 16:00
by Axumezana
የሽብር፥ድርያውን፥ የሰሩት፥ የአንተው፥ ጌታ፥ ኢሳያስና፥ ግብፅ፥ ናቸው። ወያነ፥አገር፥ ነው፥ ያለማው፥ አዲስ፥አበባን፥ ሂድና፥እይ፥ ከአስመራ፥ጋር፥ አወዳድር፥ የኢትዮጵያ፥ አየር፥ መንገድን፥ ማን ነው፤ ከአፍሪካ፥ አንደኛ፥ አደረገው? ከአርባ፥ በላይ፥ዩንቨሪስቲ፥ እሳያስ፥ አንዷንም፥ ዘግቷታል፥ ብዙ፥ ግድቦች፥ ህዳሴ፥ ግድብን፥ ጨምሮ፥ etc...
አውቆ፥ የተኛውን፥ ቢቀሰቅሱት፥አይሰማም፥ነው፥ ነገሩ፥
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 18:39
by Selam/
አንዴ እንገነጠላለን
ደግሞ ከሱዳን ጋ እንደባለቃለን
ሌላ ጊዜ ከኤርትራ ጋ ኩታ እንገጥማለን
አሁን ደግሞ በኦነግ ሸኔ ብልት እንራባለን - ምህዋር የሌላችሁ ሰይጣኖች!
እባብ ጭንቅላቱ ፣ ሲመታ አይተሃል
አይምሮው ፈንድቶ ፣ ሆዱ ይወራጫል
ወደዚያ ወደዚህ ፣ በፍጥነት ይዘላል
አለሁም የለሁም ፣ ለማለት ይፈጋል
Axumezana wrote: ↑29 Jul 2023, 10:43
ኤርትራዊው፥ አበረ፤
Tigray and Oromia Alliance is the only way to save Ethiopia from disintegration.
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 20:01
by Axumezana
ባንዳና፥ ሻእብያ፥ተሰብስቦ፥ቢንጫጫ፥
TDF ፈጨው፥ በአንድ፥ ሙገጫ
ኢሱም፥አለቀለት፥ ወረደ፥ ከስልጣን
አላተረፈውም፥ የፑሽኪን፥የልጅ፥ልጅ፥ ፑቲን፥
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 21:19
by sun
Abere wrote: ↑29 Jul 2023, 11:39
Tigray TPLF politicians and its crazy trolls are born to easily spread their legs in any cheap political filtration.በቀላሉ ለፓለቲካ በሽታ ተጋላጭ በመሆናቸው ዐዋቂ እና በሳል ፓለቲከኞች አይጠጓቸውም - አይፈልጓቸውም። መርህ-ዐልባ ከመሆናቸው አንጻር በቀላሉ ለትንሽ ነገር ሰፍ የሚሉ የሚወድቁ ናቸው እና፡
Axumezana wrote: ↑29 Jul 2023, 10:43
ኤርትራዊው፥ አበረ፤
Tigray and Oromia Alliance is the only way to save Ethiopia from disintegration.
Abere the paranoid mad bere,
Why don't you give them as a loan on credit some your extremist vagabond nefetgna feudalists like yeshialeqa Dedeb W/Giorgis, KebtamuAhiyaNew, Dimbajamu dimwitted Minalachew KersamNachew, ijjig bexam Talakku Eskinxir Ninega, etc. I mean just for oiling and boiling your path up to your dream evil ladder of power from where you may be able to teach unforgettable lessons to the Tigryans, Oromos, Somalis and all the other Ethiopian nations and nationalities? Watch your inferiority filled bum self attempting to climb the medieval ladder.

Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 21:35
by Selam/
ባንዳው ወያኔ ፥ ጠግቦ ሲንጫጫ
አንድባንድ ፈጨው ፣ ደበሌ ባጫ
ቅሌቱን ለብሶ ፣ ወርዶ ከስልጣን
ጉድጓድ ውስጥ ገባ ፣ ልክ እንደ ጉንዳን
Axumezana wrote: ↑29 Jul 2023, 20:01
ባንዳና፥ ሻእብያ፥ተሰብስቦ፥ቢንጫጫ፥
TDF ፈጨው፥ በአንድ፥ ሙገጫ
ኢሱም፥አለቀለት፥ ወረደ፥ ከስልጣን
አላተረፈውም፥ የፑሽኪን፥የልጅ፥ልጅ፥ ፑቲን፥
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 21:39
by sun
Axumezana wrote: ↑29 Jul 2023, 10:43
ኤርትራዊው፥ አበረ፤
Tigray and Oromia Alliance is the only way to save Ethiopia from disintegration.
Well stated 100%. Also don't forget the sober and rational good Amharas currently co. governing mamma Ethiopia as well as the fact thy visited Makale in the recent past as well as the current Tigryan leadership also visited Amhara region for the purpose of promoting peace, cooperation, mutual respect and development for all. Some of these noisy neftegna extremist b!tchs are just paranoid hateful extremists good for nothing marginal zealots.

Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 22:12
by Selam/
ወያኔና ሸኔ ፣ ምንና ምን ናቸው
ጅብና መንጋነት ፣ ልዩ ባህርያቸው
ክፋትና ጥፋት ፣ አንድ አደረጋቸው
ይጨራረሳሉ ፣ ወረት ሲበቃቸው
Re: ጥያቄ ለ Axumezana--->የትግራይ ፖለቲከኞች እንዴት ነው በዚህ ልክ እና ፍጥነት አሽከር እና አድርባይ ሊሆኑ የቻሉት?
Posted: 29 Jul 2023, 23:37
by Selam/
አህያ ጅብን ሲያጠባ
ወያኔ ሸኔን ሲያገባ
ዋቀዮም ግራ ተጋባ