Page 1 of 1

Niger suspended the Constitution – A Successful Coup Deta.ኒጄር ህገ-መንግስቱን አገደች - አዲስ መሪ ሾመች። የተሳካ መፈንቅለ መንግስት

Posted: 28 Jul 2023, 17:08
by Abere
Niger suspended the Constitution – A Successful Coup Deta.ኒጄር ህገ-መንግስቱን አገደች - አዲስ መሪ ሾመች። የተሳካ መፈንቅለ መንግስት.

Re: Niger suspended the Constitution – A Successful Coup Deta.ኒጄር ህገ-መንግስቱን አገደች - አዲስ መሪ ሾመች። የተሳካ መፈንቅለ መንግስት

Posted: 28 Jul 2023, 17:23
by DefendTheTruth
እንደዉ ትንሽ ለአፍህ አይቀፍህም፣ የተሳካ ስትል?

መንግስትን በጉልበት በመገልበጥ፣ ዳም አፋሳሽ ግጭቶችን በመጋበዝ ምን ስኬት አለ፣ እርግማን እንጂ?

ሙክሩት ስኬቱን፣ እንግዲህ!

Re: Niger suspended the Constitution – A Successful Coup Deta.ኒጄር ህገ-መንግስቱን አገደች - አዲስ መሪ ሾመች። የተሳካ መፈንቅለ መንግስት

Posted: 28 Jul 2023, 17:29
by Abere
የተሳካ ማለት በመጀመሪያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት መፈንቅለ መንግስቱን መቀልበስ አልቻለም። ይህ ማለት መፈንቅለ መንግስቱ ሙከራ ብቻ ሳይሆን የቀድሞውን መሪ የማስወገድ ሙከራው ተሳክቷል። በሙከራ ላይ ያለ ገና ያልተሳካ መፈንቅለ መንግስት ለምሳሌ አሁን ሱዳን ውስጥ ያለው ነው። ኒጀርን በተመለከተ መፈንቅለ መንግስቱን በመደገፍ አደባባይ የወጣ ህዝብ አለ - በሌላ አንጻር የሚቃወሙ አሉ። ትልቁ ጥያቄ ለምን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ተገለበጠ? በእውነተኛ የህዝብ ድምጽ አልተመረጠም? ወይስ የአገሩን ሉኡላዊ ጥቅም አሳልፎ ሰጥቷል? ወይስ በሙስና ተጨማልቋል?