Page 1 of 1

ባይ ባይ መቀሌ! እንደርታ ወደ ራሱ ክልልነት! ወያኔ ወደ አክሱም!?

Posted: 28 Jul 2023, 15:15
by Horus
የአማራ ልሂቃን ደሞ የአክሱም ቆርቋሪ ባለቤት አማራ ነው ብለዋል ! ሆረስ ለሁሉም ሳይንሳዊ ትርጉም ጀባ ይላል :lol: :lol:


Re: ባይ ባይ መቀሌ! እንደርታ ወደ ራሱ ክልልነት! ወያኔ ወደ አክሱም!?

Posted: 28 Jul 2023, 16:33
by Abere

በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ፍርስርስ ይላል ጅብ የጮኸ ዕለት አይነት ነው። በውሸት የተተበተበ አገዛዝ የአንድ የአድዋ እና አክሱም ወረዳዎችን በሌሎች ላይ የጫነ በመሆኑ ሊዘልቅ የሚችል አልነበረም። ምናልባትም ለእንዴርታ እና ለተምቤን ህዝብ ጥሩ ዕድል ነው - ራሳቸውን ችለው ክልል ሊሆኑ ዕድል ይሰጣል።