Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሽሬ መሰከረ - ነፍስ አዳኜ ፋኖ አንጀቴን ዳባሹ፤ቀድሞ የሚገኘው ለጥቃት ደራሹ። የተደበቀውን ስንዴ እና ዘይቱን ሰፍረህ የሰጠኸን፥ አማራ ፋና ነህ የጭንቅ ቀናችን።

Post by Abere » 28 Jul 2023, 15:13

ሽሬ መሰከረ - ነፍስ አዳኜ ፋኖ አንጀቴን ዳባሹ፤
ቀድሞ የሚገኘው ለጥቃት ደራሹ።

የተደበቀውን ስንዴ እና ዘይቱን ሰፍረህ የሰጠኸን፥
አማራ ፋና ነህ የጭንቅ ቀናችን።

ገባያ አንወጣ- ቤተስኪያን አንሄድ
ህወሃት የሚሉት አስሮን አንድ ገመድ።

በሬ እርሻ አንጠምድ - ለጦር ተጠርንፈን
ፋኖ ሽሬ ደርሶ ነጻ እስከሚያወጣን።

የአማራ ፋኖ - ፋና ወጊ የድል፤
ድራጎኑን ገድለህ ምላሱን የምትነቅል፤

ተከዜ አለና በመካከላችን፥
ሽሬ አረም ወርሶታል ምን ከእንግድህ ምንይሁን?

አሳ ማጥመድ እንጅ አሳ ሁሌ አታብላው፤
ሰነፍ ይሆን እና የነጻነት ዋጋን እንዳያቃልለው።

As community memebers witnessed in Shire (West Tigray), the ethics, selflessness, bravery and law enforcement ability of Amhara Fano was highly appreciated. This force discovered the food aid stolen by TPLF while the people of the area were starved to death. Fano saved their lives.