Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42711
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Horus » 28 Jul 2023, 02:46

አክሱም ባህረ ነጋሽ ማለት ነው ።

ትላንት በለጠፍከው የልጅ ተድላ መላኩ የአክሱም ታሪክ ቪዲዮ ውስጥ አክሱም ምን ማለት ባለው ላይ ጀባ ልበልህ ። ዶ/ር ስርጉው ሃብተ ስላሴ የባህር ሹም ማለት ያሉት ብቸኛው ትክክለኛ የአክሱም ትርጉም ነው። አክ (አግ) ውሃ፣ ዝናብ፣ ባህር ማለት ነው።

እዚህ ፎረም ላይ ኖብል አማራ የጋፋት፣ ግዕዝ ፣አማርኛና አገውኛ የቃላት ሊስት ለጥፎ በጋፋትና ጉራጌኛ ውሃ ማለት ኢጋ እንደ ሆነ ለጥፌ ነበር። ስለዚህ አክ፣ አካ፣ አግ፣ ውሃ ማለት ነው ። ለዚህ ኤቪደንስ መቅረብ አለበት ። እነዚህ ኤቪደንሶች የሚከተሉት ናቸው ። አንደኛ ዉሃ የሚለው በድምጽ ሺፍት አድርጎ ነው እንጂ ውካህ፣ ውጋህ፣ ውሃህ ማለት ነው ።

ሲቀጥል ውቅያኖስ ተብሎ በግሪክ ሰፊክስ ተጻፈ እንጂ ውቂያ ማለት እኪያ፣ ውጊያ ወይም ውሃ ማለት ነው ። ስለዚህ ትልቁ ኤቪደንስ ውቅያኖስ የሚለው ቃል ነው። ኢካ፣ ኢጋ ባህር ውይም ውቂያኖስ ማለት ነው።

ሶስተኛ በየቀኑ የምንጠቀመው ሌላ ቃል በአማርኛ አጓት ነው ። አጓት፣ አጓ፣ አኳት፣ በቀጥታ ዉሃ (የውተት ዉሃ) ማለት ነው ። በጉራጌኛ አጓት ኧጉባ (ኧኩባ) ይባላል። አጓት፣ ኧጉባ የወተት ውሃ ማለት ነው። ሌሎችም ወደፊት ትዝ የሚሉን አሁናዊ ህያው ቃላት አሉ ።

ስለዚህ በአንድ ቃል አክሱም (የውሃ ሹም፣ የባህር ሹም) ማለት ሲሆን በዛሬ አነጋገር አክሱም ማለት ባሀረ ነጋሽ፣ የባህር ነጋሲ፣ የባህር ንጉስ ማለት ነው።

ሹም ስለሚባለው ኤትማ ሌላ ግዜ !!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19139
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Axumezana » 28 Jul 2023, 03:00

ምርምርህ፥ጥሩ፥ ነው፥ ነገር፥ግን፥ቤት፥አልመታም፥ አክሱም፥ከባህር፤ ጋር፥ የሚያያዝ፥ ነገር፤የለውም፥ የአክሱም፥ነገስታት፥ "የነገስታት፥ንጉስ፥ ይባሉ፥ ነበር፥በስራቸው፥ የተለያዩ፥ ነገስታት፥ነበሩ፥እንጂ፥ በሌላ፥ የተሾሙ፥ አልነበሩም ። ምርምርህን፥ ቀጥልበት፥
Last edited by Axumezana on 28 Jul 2023, 03:05, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42711
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Horus » 28 Jul 2023, 03:04

አክሱም ከቀይ ባህር ጋር ባይያያዝ ትግሩም አልባ ነበር ! የንጉሱ ቤተ መንግስት መቀመጫ አይደለም ቁም ነገሩ !! አክሱም ማለት ባህረ ነጋሽ ማለት ነው! ለምን እና እንዴት? ማን እነማን ነበሩ እነዚህ ሰዎችና ነጋሲዎች?

Horus
Senior Member+
Posts: 42711
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Horus » 28 Jul 2023, 03:53

ከላይ ከጠቀስኳቸው 4 ታሪካዊ ቃላት የአክሱምን ትርጉም ለቅቄያለሁ ። ሶስት ተኩል ይቀራል ። ግማሹ ሹም ማለት ምን እንደ ሆነ የማን ቃል እንደ ሆነ ነው ።

ከዚህ በታች በዚህ ጉዳይ ላይ ትክክለኛ መረጃና እውቀት ለሚሹ በከፍተኛ ምርምር ላይ የተመሰረተው የ Jean Doresse (Director of Archaeological Research in Ethiopia) 1956 classic ልጠቁማችሁ ። (ETHIOPIA: Ancient Cities and Temples). እኔ የመጀምሪያው እትም ነው ያለኝ ። Published in 1956 as "Au Pays de la Reine de Saba L'ETHIOPIE Antique et Moderne"

In this book page 27 ላይ Gadarat, the ruler of Habashat and Negasi Geder, the king of Axum are mentioned. Only I Horus have the clue to the mystery of these personalities!

Meleket
Member+
Posts: 5066
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Meleket » 28 Jul 2023, 04:48

እየተዝናናን እንማማራ . . . “ኤርትራ ውስጥ ኣንድ ኣግኣዚያን( ነጻ ኣውጪዎች) የሚባል ትምህርት ቤት ውስጥ ይማር የነበረ፡ ኢዛና የምንለው ‘ጀሮው ትልቅ ስለሆነ ‘ኣዛን’ ብለን በቅጽል ስሙ የምንጠራው ( ‘እዝኒ’ ማለት ጀሮ ማለት ነው :mrgreen: ) የነበረ፡ የአቶ ነጋሢ ልጅ፡ ሰፈራቸው እንኳ “ገጀረት” አካባቢ እንደነበር አስታውሳለሁ። ታድያ ኣንዴ ለሽርሽር አዱሊስና መጠራ ከስከሰና ቖሓይቶ ሄዶ እንደተመለሰ ያጫወተንን አስታወስከን። እነዚህ ስልጣኔዎች ቅድመ ክርስትና ቅድመ ኣዅሱምም ናቸው ብሎን ነበር። ኣዅሱም ማለት የውሃ ሹመኛ እንደማለት ነው የሚለው ትርክትና መላ ምት እንደተጠበቀ ሆኖ፡ ‘ዅስሚ’ ማለት ታቦት ወይ የአንድ ኣካባቢ ደብር ማለት መሆኑም ሊዘነጋ ኣይገባም ብሎ ጠቆም ኣድርጐን ነበር። ለምሳሌ በትግርኛ “ዅስምኹም እንታይ ኢዩ” ከተባልክ “የቀያችሁ ደብር ወይ ቤተክርስትያን ታቦቱ ምንድን ነው” እንደማለት ነው ብሎ ነግሮን ነበር የገጀረቱ የአቦይ ነጋሲ ልጅ ኢዛና! :mrgreen:

አንዴም ጉራዕ የተባለ ቀዬ ደርሶ እንደተመለሰም ባደረገው ምርምር “ግዕዛችንከሰመ’ የሚለውን ቃል ሽኻል ሸኸለ፡ መትከል ተኸለ። ብሎታል እንግዲህ እንደ ሃውልቶቹ መትከልንም መቸከልንም ያሰማል ማለት ነው ልመራመር ላለ ሰው፡ ብሎ እሱ በገባው መሰረት የተፈላሰፈብን የገጀረቱ የአቦይ ነጋሲ ልጅ ኢዛና፡ እንደ ኣግኣዚያን ሃገሩንና ህዝቡን ነጻ ለማውጣት ወደ ትግል ሜዳ ተቀላቅሎ ነበር የሚሉ ኣካላት አሉ፡ ያኔ የተያየን እስከዛሬ ድረስ . . . " ሃሪፍ ትረካ ነው እንዳትሉ እንጂ! :mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 42711
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Horus » 28 Jul 2023, 13:35

መለከት፣
በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው !!

የኔ ትኩረት በጠቅስኳቸው 4 ቃላት ላይ ብቻ ይሆናል (ኢዛና፣ አክሱም፣ አጋዚ እና ግድር)።

(1) አጋዚያን ነጻ አውጪ ማለት ነው የሚለው ማንና እንዴት እንደ ተጀመረ ባላወቅም ስህተተ ነው ። ግእዝም ሆነ ሌሎቹ የኢትዮጵያ ሴም ቋንቋዎች ነጻ፣ ነጻነት ለሚለው ጽንሰ ነገር የታወቁ ቃላት አሏቸው ። ነጻ፣ ንጹህ፣ ጽራይ፣ ጥራይ፣ ጥሩ ሃራ፣ አርነት፣ ወዘት ። ጋዝ እና አጋዝ ነጻ ማለት አይደለም ።

(2) ነጋሲ ንጉስ ማለት ስለሆነ ያ ክርክር ውስጥ የለም ። ነገር ግን ግድር ምን ማለት ነው? አንዱ የአክሱም ንጉስ ነጋሲ ድግር ይባል ስለነበር ።

(3) ኢዛና ጆር ትልልቅ ሰው የሚለው ፍጹም ፍጹም ስህተት ነው ። አው በትግርኛ እዝኒ ማለት ጆር ማለት ነው ። በጉራጌኛ እንዝን ይባላል። ቃሉ በአረብኛም እንዝ ነው ። አንድ ታላቅ ንጉስ ግ ን በፍጹም ጆሮ ትልልቅ ተብሎ አይጠራም ። ኢዛና አይደለም በሁሉም የሴም ቋንቋዎች በሳንስክሪት (ህንድ) ቋንቋ ውስጥ ሁሉ ያለ ትልቅ ቃል ነው ።

(4) አክሱም ባህረ ነጋሽ ማለት ነው የሚለው መላ ምት አይደለም ። በሊንጉስቲክ ኤቪደንስ ላይ የቆመ ድምዳሜ ነው ። አክሱም ታቦት ማለት የሚለው ስህተት ብቻ ሳይሆን ከታሪክ ይቃረናል። አክሱም ሲመሰረት ከርስትና አልነበረም፣ ስለዚህ ታቦት የሚለው ጽንሰ ነገር ሊኖር አይችልም ። ያ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ደብርህ የት ነው የሚለው አባባልና አክሱም የሚባለው ኪንግደም በህሳቤ እንኳን አይገናኙም ።

ካስማ እና ባል! አያቴ ጸሎት ሲጀምር መሬት ያለ ካስማ የዘረጋህ ሰማይ ያለ ባላ ያቆምክ ፈጣሪ ተመስገን ይል ነበር ። አው ካስማ ችክላ ነው ። ግ ን የአክሱም ከተማ ወይም ግዛት ከመቆሙ በፊት ስለመቃብሩ ቦታ ታስቦ በሃውልቶቹ መተከል ላይ ስም ወጣለት የሚለው እንዲሁ የተሳሳተ ግምት ነው ። በዚያን ግዜ ከነበሩት የግእዝ ፣ ሂሚራይቲክ፣ ግሪክ እና ሌላው ቀርቶ ላቲንም ፋርሲም ተናጋሪዎች በነበሩበት ከተማ ለሃውልትና ትክል ድንጋይ ካስማ የሚል ቃል ሊጠቀሙ አይችሉም ነበር።

ሰላም

Selam/
Senior Member
Posts: 17811
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Selam/ » 28 Jul 2023, 13:52

እንዴ እነ አሮንን ረሳሃቸው እንዴ? ታቦትማ ከክርስትና በፊትም ነበረ።
Horus wrote:
28 Jul 2023, 13:35

Post by Horus » 28 Jul 2023, 14:23

Selam/ wrote:
28 Jul 2023, 13:52

መለከት ያለውኮ በኦርቶዶክስ አግባቡ ደብርህ የት ነው? ወይም ታቦትህ የት ነው ማለቱ እንጂ ታቦት፣ ጣዎት፣ ጣዎት በቅድመ ክርስትና ትርጉሙ ምስል፣ ታብሌት ወይም ማምለኪያ ምልክት ማለት ስላልሆነ ነው አክሱም ማለት ጽላት ሊሆን አይችልም ያልኩት ። ደሞም አክሱም አንድ ከተማ፣ የንግድና ቀረጥ ማዕከል (ህንድ፣ ፋርስ፣ ሮማ፣ ግሪክ ..) ነጋዴዎች መናሃሪያ እንጂ ያምልኮ ማዕከር ስላልነበረ ነው ። ያክሱም ሃውልቶች የቆሙት በንጉሱ መቃብር ላይ እንጂ የአንድ አማልክት ማግነኛ ስላልሆኑ ነው ። አክሱም ከባህር ንግድ ጋር ተመስርቶ የቀይ ባህር ንግድ መስመሩ በዳርዩስ 4ኛው የፋርሱ ሻህ ከተወሰደ በኋላ አክሱም ወደቀ ። ለማንኛውም አስኩም የሚለው ቃል በአንድ ቋንቋ ውስጥ በልዩ ልዩ መንገድ ጥቅም ላይ ሲውም መገኘት አለበት ። ያ ነው ቃሉ የዚያ ካልቸርና ቋንቋ አካል ነው የሚያሰኘው ። ዛሬ ታቦትም ሆነ ጽላት፣ ስዕላት አክሱም ፣አክሹም፣ ዋግሹም ከሚል ቃል ጋር አይዛመዱም ።

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Abere » 28 Jul 2023, 14:37

---With all the stories flying around about Axum, what is really its currency or significance for the future generation? I know it is a cultural site and one of the tourist places. This place is visited by tourists, primarily not because it is being the most attractive but because of the other most attracting places, i.e., the triads of Tana-monastery, Gondar Castle, and Rock Hewen church of Lalibela. It is very economical for tourists to visit the triads of tourist attractions as well as Axum just in one round trip domestic flight. I doubt Axum, without the triads would have tourist traffic.The life of Axum as tourist site is very depedent on those other sites.

--- Other than that, Axum has neither an economic nor geopolitical importance, just like many old ruins of stone age civilizations across the world - like the Aztecs civilization in Latin America. It was not just war and destructions that shifted seat of power, but the lack of rain, wood, sustainable agricultural produce, shortage of water, geographic distance, or locus for effective administration without doubt factored in. These are very natural deterministic that makes it impossible to dream of the old time Axum.

Selam/
Senior Member
Posts: 17811
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Selam/ » 28 Jul 2023, 14:46

ትክክል ነው፣ አክሱም የሀውልቶቹ ስያሜና ሃውልቱ የሃይማኖት ማዕከል ነው ብዬ አላምንም። ስለ ቅድመ ክርስትና አክሱምም ብዙ ብዙ የማናውቀው ነገር አለ። ለምሳሌ ነዋሪዎቹ ከክርስትና በፊት በፀሃይና በጨረቃ ብቻ ነበር የሚያመልኩት የሚለው ታሪክ ማስረጃ የለውም። የአገው ባለታሪኮቹን ወደጎን ትተው እንጣጥ እንጣጥ የሚሉትም ወያኔዎች ‘የኋላ መጣ ዓይን አወጣ’ ቀጣፊዎች ናቸው።

Horus wrote:
28 Jul 2023, 14:23
Selam/ wrote:
28 Jul 2023, 13:52
እንዴ እነ አሮንን ረሳሃቸው እንዴ? ታቦትማ ከክርስትና በፊትም ነበረ።
Horus wrote:
28 Jul 2023, 13:35
መለከት፣
በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው !!

የኔ ትኩረት በጠቅስኳቸው 4 ቃላት ላይ ብቻ ይሆናል (ኢዛና፣ አክሱም፣ አጋዚ እና ግድር)።

(1) አጋዚያን ነጻ አውጪ ማለት ነው የሚለው ማንና እንዴት እንደ ተጀመረ ባላወቅም ስህተተ ነው ። ግእዝም ሆነ ሌሎቹ የኢትዮጵያ ሴም ቋንቋዎች ነጻ፣ ነጻነት ለሚለው ጽንሰ ነገር የታወቁ ቃላት አሏቸው ። ነጻ፣ ንጹህ፣ ጽራይ፣ ጥራይ፣ ጥሩ ሃራ፣ አርነት፣ ወዘት ። ጋዝ እና አጋዝ ነጻ ማለት አይደለም ።

(2) ነጋሲ ንጉስ ማለት ስለሆነ ያ ክርክር ውስጥ የለም ። ነገር ግን ግድር ምን ማለት ነው? አንዱ የአክሱም ንጉስ ነጋሲ ድግር ይባል ስለነበር ።

(3) ኢዛና ጆር ትልልቅ ሰው የሚለው ፍጹም ፍጹም ስህተት ነው ። አው በትግርኛ እዝኒ ማለት ጆር ማለት ነው ። በጉራጌኛ እንዝን ይባላል። ቃሉ በአረብኛም እንዝ ነው ። አንድ ታላቅ ንጉስ ግ ን በፍጹም ጆሮ ትልልቅ ተብሎ አይጠራም ። ኢዛና አይደለም በሁሉም የሴም ቋንቋዎች በሳንስክሪት (ህንድ) ቋንቋ ውስጥ ሁሉ ያለ ትልቅ ቃል ነው ።

(4) አክሱም ባህረ ነጋሽ ማለት ነው የሚለው መላ ምት አይደለም ። በሊንጉስቲክ ኤቪደንስ ላይ የቆመ ድምዳሜ ነው ። አክሱም ታቦት ማለት የሚለው ስህተት ብቻ ሳይሆን ከታሪክ ይቃረናል። አክሱም ሲመሰረት ከርስትና አልነበረም፣ ስለዚህ ታቦት የሚለው ጽንሰ ነገር ሊኖር አይችልም ። ያ ብቻ ሳይሆን ዛሬ ደብርህ የት ነው የሚለው አባባልና አክሱም የሚባለው ኪንግደም በህሳቤ እንኳን አይገናኙም ።

ካስማ እና ባል! አያቴ ጸሎት ሲጀምር መሬት ያለ ካስማ የዘረጋህ ሰማይ ያለ ባላ ያቆምክ ፈጣሪ ተመስገን ይል ነበር ። አው ካስማ ችክላ ነው ። ግ ን የአክሱም ከተማ ወይም ግዛት ከመቆሙ በፊት ስለመቃብሩ ቦታ ታስቦ በሃውልቶቹ መተከል ላይ ስም ወጣለት የሚለው እንዲሁ የተሳሳተ ግምት ነው ። በዚያን ግዜ ከነበሩት የግእዝ ፣ ሂሚራይቲክ፣ ግሪክ እና ሌላው ቀርቶ ላቲንም ፋርሲም ተናጋሪዎች በነበሩበት ከተማ ለሃውልትና ትክል ድንጋይ ካስማ የሚል ቃል ሊጠቀሙ አይችሉም ነበር።

ሰላም
መለከት ያለውኮ በኦርቶዶክስ አግባቡ ደብርህ የት ነው? ወይም ታቦትህ የት ነው ማለቱ እንጂ ታቦት፣ ጣዎት፣ ጣዎት በቅድመ ክርስትና ትርጉሙ ምስል፣ ታብሌት ወይም ማምለኪያ ምልክት ማለት ስላልሆነ ነው አክሱም ማለት ጽላት ሊሆን አይችልም ያልኩት ። ደሞም አክሱም አንድ ከተማ፣ የንግድና ቀረጥ ማዕከል (ህንድ፣ ፋርስ፣ ሮማ፣ ግሪክ ..) ነጋዴዎች መናሃሪያ እንጂ ያምልኮ ማዕከር ስላልነበረ ነው ። ያክሱም ሃውልቶች የቆሙት በንጉሱ መቃብር ላይ እንጂ የአንድ አማልክት ማግነኛ ስላልሆኑ ነው ። አክሱም ከባህር ንግድ ጋር ተመስርቶ የቀይ ባህር ንግድ መስመሩ በዳርዩስ 4ኛው የፋርሱ ሻህ ከተወሰደ በኋላ አክሱም ወደቀ ። ለማንኛውም አስኩም የሚለው ቃል በአንድ ቋንቋ ውስጥ በልዩ ልዩ መንገድ ጥቅም ላይ ሲውም መገኘት አለበት ። ያ ነው ቃሉ የዚያ ካልቸርና ቋንቋ አካል ነው የሚያሰኘው ። ዛሬ ታቦትም ሆነ ጽላት፣ ስዕላት አክሱም ፣አክሹም፣ ዋግሹም ከሚል ቃል ጋር አይዛመዱም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42711
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Horus » 28 Jul 2023, 14:55

Abere wrote:
28 Jul 2023, 14:37

---With all the stories flying around about Axum, what is really its currency or significance for the future generation? I know it is a cultural site and one of the tourist places. This place is visited by tourists, primarily not because it is being the most attractive but because of the other most attracting places, i.e., the triads of Tana-monastery, Gondar Castle, and Rock Hewen church of Lalibela. It is very economical for tourists to visit the triads of tourist attractions as well as Axum just in one round trip domestic flight. I doubt Axum, without the triads would have tourist traffic.The life of Axum as tourist site is very depedent on those other sites.

--- Other than that, Axum has neither an economic nor geopolitical importance, just like many old ruins of stone age civilizations across the world - like the Aztecs civilization in Latin America. It was not just war and destructions that shifted seat of power, but the lack of rain, wood, sustainable agricultural produce, shortage of water, geographic distance, or locus for effective administration without doubt factored in. These are very natural deterministic that makes it impossible to dream of the old time Axum.
አበረ፣
ነገሩ የተነሳው ይህ ቪዶዮ በረቨሌሽን ፖስት ተደረገና ተናጋሪው ልጅ ተድላ መላኩ አክሱም ስለሚለው ቃል ትርጉም ከዶ/ር ስርጉው እና ከሌሎች ገድሎ ከጠቀሰ በኋላ ነው ። ስለዚህ ጥያቄ በአጭሩ አክሱም የሚለው ቃል ትርጉም ምንድን ነው? የሚል ነው ።

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Revelations » 28 Jul 2023, 15:04

አቶ ተክለ ፃድቅ መኩሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ በሚለው መጽሃፋቸው ላይ አዱሊስን ከአክሱም መቅደም ይጠቅሳሉ::

Horus
Senior Member+
Posts: 42711
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Revelations: በአክሱም ትርጉም ላይ የER ኤርትራዊያን እና ትግራዊያን ምን ይላሉ?

Post by Horus » 28 Jul 2023, 15:48

አፊላስ ብቻ ነው ወዲያ ግልጽ ያልሆነልኝ።

ዞስቃሌስ (ዚዩስ ካሊስ)፣ ሰምብሩተስ (ሴምብረቴ) እና ኧለ ሰምራ ሁሉም የጻሃይ (የብርሃን) አምላኪ የነበሩ ናቸው ።

እውነቱን ለመናገር አረማዊ (አረመኔ) ነበሩ ለማለት ያስቸግራል ። ከፌሬኦ አከን አተን በአንድ የጻሃይ አምላክ ማመን በኋላ በአንድ ፈጣሪ ማመን እያደገ ነበር ።

ዚዩስ ካሊስ (ፈጣሪ ብርሃን) ፣ ሴም ብሪቴ (የጸሃይ ብርሃን)፣ እለ ሰምራ (ሰምራኤል) የጸሃይ አምላክ ማለት ነው የስማቸው ትርጉም!

Post Reply