Page 1 of 2
የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 27 Jul 2023, 09:06
by Axumezana
ከሶስት፥ አመት፥ በፊት፥ ድንገት፥ ስቁነጠነጥ
ቤቴ፥ ሞልቶ፥ በሁመራ፥ሰሊጥ
በዘረፍኩት፥የትግሬ፥ ንብረት፥ ቀን፥ ከለሊት
አብዬት፥ የማሽላውማ፥ብዛት
ከሻእብያ፥ጋር፥ በትኩስ፥ፍቅር፥ስናጥ
ትግረዋይ፥ እንደጨካኝ፥ አውሬ፥ ስቀጠቀጥ
ስልጣን፥ በእጄ፥ የተሰጠኝ፥ ከአማቼ፥ ከውዱ፥ልጄ
ማን፥ አለብኝ፥ ከልካይ፥ብሰርቅ፥ብዘርፍ፥ ዋልድባም፥ ህጄ
አሁንማ፥ ሆንኩኝ፥ ቤት፥ የለሽ፥ተንከራታች
ብወድቅ፥ ብነሳ፥ የለኝ፥ ወዳጅ፥ አበራታች
ጓደኛቼም፥አለቁ፥በወያኔ፥ጥይት፥
ሻብያም፥ ዘረፈኝ፥ ኩላሊቴን፥ ሳይቀር፥እንደ፥ጭልፊት፥
አማቼም፥ ቢሆንብኝ፥ያልታመነ፥ ተለዋዋጭ፥
ከወያኔ፥ ጋር፥ እርቅ፥ ፈፅሞ፥ ተለማማጭ
አፍ፥ እላፊ፥ፅያፍ፥ ነገር፥ ወጣኝ፥ አልኩት፥፣"ጋላው"፥አብይ
ከእንግዲህ፥አላውቅህም፥ አይንህን፥ አንዳላይ
ሁመራ፥ ወልቃይትማ፥ ለወያኔ፥ከሰጠኸው፥
ሰማንያው፥ይቀደድ፥ ልጄን፥መውሰዴ፥ነው፥
ከሚዘላብደው፥አረቈ፥ወዳጁ፥ አገኘሁ፥ተሻገር
ቆፍጣናው፥ወታደር፥ መላኩ፥ተፈራ፥ ይሻለኝ፥ነበር፥
ቤት፥ያፈራው፥፥ የደብረታቦር፥ ገራገር፥
ቢያስረኘም፥ቢገርፈኝም፥ቢገድለኝም፥
የራሴው፥ነውና፥ አይከፋኝም
ከዚህ፥በኻላ፥ ፀሎቴና፥ ፍላጎቴ
እንደ፥ መላኩ፥ተፈራ፥ጠበቅ፥ አድርጎ፥ የሚዘኝ፥ ወታደር፥ማግኘቴ፥
የሚቀርልኝ፥አይመስለኝም፥ ማርሻል፥ ብርሃኑ፥ ጅላን፥ በማስቆጣቴ
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 27 Jul 2023, 09:37
by Tog Wajale E.R.
Lekhebatt Lemmanai Agga*me Bas*tard Prostit*ute !!!
Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!
MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 27 Jul 2023, 18:38
by Selam/
ከዘመናት በፊት ቋምጦ ሲቁነጠነጥ
ቤቱ እንዲሞላለት በሁመራ ሰሊጥ
ድንበር ተሻገረ የወያኔው አይጥ
አይምሮው ተነካ ባጋጠመው ንብረት
በማሽላው ብዛት በሰሊጡ ስፋት
በዋልድባ ማማር በወልቃይት መሬት
የዘረፈው ምድር እንዲቀር ተቆርሶ
ሻእብያን ነካክቶ ኢትዮጵያን ተንኩሶ
ትግሬን አስጨረሰው መልሶ መላልሶ
ውቅሮ ተደበቀ ከሰውነት አንሶ
Axumezana wrote: ↑27 Jul 2023, 09:06
ከሶስት፥ አመት፥ በፊት፥ ድንገት፥ ስቁነጠነጥ
ቤቴ፥ ሞልቶ፥ በሁመራ፥ሰሊጥ
በዘረፍኩት፥የትግሬ፥ ንብረት፥ ቀን፥ ከለሊት
አብዬት፥ የማሽላውማ፥ብዛት
ከሻእብያ፥ጋር፥ በትኩስ፥ፍቅር፥ስናጥ
ትግረዋይ፥ እንደጨካኝ፥ አውሬ፥ ስቀጠቀጥ
ስልጣን፥ በእጄ፥ የተሰጠኝ፥ ከአማቼ፥ ከውዱ፥ልጄ
ማን፥ አለብኝ፥ ከልካይ፥ብሰርቅ፥ብዘርፍ፥ ዋልድባም፥ ህጄ
አሁንማ፥ ሆንኩኝ፥ ቤት፥ የለሽ፥ተንከራታች
ብወድቅ፥ ብነሳ፥ የለኝ፥ ወዳጅ፥ አበራታች
ጓደኛቼም፥አለቁ፥በወያኔ፥ጥይት፥
ሻብያም፥ ዘረፈኝ፥ ኩላሊቴን፥ ሳይቀር፥እንደ፥ጭልፊት፥
አማቼም፥ ቢሆንብኝ፥ያልታመነ፥ ተለዋዋጭ፥
ከወያኔ፥ ጋር፥ እርቅ፥ ፈፅሞ፥ ተለማማጭ
አፍ፥ እላፊ፥ፅያፍ፥ ነገር፥ ወጣኝ፥ አልኩት፥፣"ጋላው"፥አብይ
ከእንግዲህ፥አላውቅህም፥ አይንህን፥ አንዳላይ
ሁመራ፥ ወልቃይትማ፥ ለወያኔ፥ከሰጠኸው፥
ሰማንያው፥ይቀደድ፥ ልጄን፥መውሰዴ፥ነው፥
ከሚዘላብደው፥አረቈ፥ወዳጁ፥ አገኘሁ፥ተሻገር
ቆፍጣናው፥ወታደር፥ መላኩ፥ተፈራ፥ ይሻለኝ፥ነበር፥
ቤት፥ያፈራው፥፥ የደብረታቦር፥ ገራገር፥
ቢያስረኘም፥ቢገርፈኝም፥ቢገድለኝም፥
የራሴው፥ነውና፥ አይከፋኝም
ከዚህ፥በኻላ፥ ፀሎቴና፥ ፍላጎቴ
እንደ፥ መላኩ፥ተፈራ፥ጠበቅ፥ አድርጎ፥ የሚዘኝ፥ ወታደር፥ማግኘቴ፥
የሚቀርልኝ፥አይመስለኝም፥ ማርሻል፥ ብርሃኑ፥ ጅላን፥ በማስቆጣቴ
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 27 Jul 2023, 18:54
by sun
Hmm...

Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 01:08
by Union
That is why we say agame are stupi'd people
የሌባ አይነደረቅ።

Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 01:32
by Axumezana
Selam፤
ስድቡን፥ትተሽ፥ መልስ፥በዚሁ፥ መልክ፥ መስጠትሽ፥ መልካም፥ ነው።
ወልቃይቴዎችን፤ ሁመራን፥ ከጥዋት፥ ጀምሮ፥ ያለማው፥ ማነው፥ ብለሽ፥ ብትጠይቂ፥ ከመረብ፥ ወዲህና፥ ወድያ፥ ያሉ፥ ተጋሩ፥ ናቸው፥ይሉሻል።
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 06:39
by Selam/
ተከዜን ረስተው መረብ የሚጠሩ
እርኩስ ወያኔዎች ከየት ተፈጠሩ?
Axumezana wrote: ↑28 Jul 2023, 01:32
Selam፤
ስድቡን፥ትተሽ፥ መልስ፥በዚሁ፥ መልክ፥ መስጠትሽ፥ መልካም፥ ነው።
ወልቃይቴዎችን፤ ሁመራን፥ ከጥዋት፥ ጀምሮ፥ ያለማው፥ ማነው፥ ብለሽ፥ ብትጠይቂ፥ ከመረብ፥ ወዲህና፥ ወድያ፥ ያሉ፥ ተጋሩ፥ ናቸው፥ይሉሻል።
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 11:50
by Axumezana
መረብም፥ የተከዘ፥ገባር፥ነው
ሁሉም፥ የኛ፥የጋራ፥ነው
ችግሩ፥ያለው፥ተከዘን፥አትሻገሩም፥ከሚሉን፥ነው
አክሱማውያን፥ ሱዳን፥ዘልቀው፥አገር፥አቀኑ
ጎንደሬ፥ ግን፥ ከይሲውን፥ መርጦ፥ ከወገኑ
ትግረዋይን፥ተከዜ፥ወረወረው፥ አይኑ፥ እያየ፥ በውኑ፥
ይች፥ሃጥያት፥ሞትን፥ ወልዳ፥
ጎንደር፥ ተዘጋጀ፥ላጨዳ፥
ተወጣው፥ ጎንደሬ፥ የለህምና፥የሚረዳ፥
ትግረዋይን፥ ከደትህ፥ ባመጣኸው፥አዳ
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 14:26
by Selam/
አንተ ድውይ ወያኔ - ሰነፍ ኮሚኒስት ቄስ ነው መሠሰለኝ ፊደል ያስቆጠረህ ፣ ‘ነው’ ‘ነው’ ብለህ ገጥመህ ለሰው ታቀርባለህ። ምን ማፈሪያ ነህ!
ገባር ነው መረብ የተከዜ
የትግሬ ድንበር ሁልጊዜ
ወያኔ አይኗ ሲቀላ
ልቧ በቅናት ሲቆላ
ካርታ ነደፈች እንደ መላ
ሰሊጡን አጭዳ ልትበላ
የጎንደር አምላክ የራያ
መመክያ ክብሯ የኢትዮጵያ
በታተነልን እንደትቢያ
Axumezana wrote: ↑28 Jul 2023, 11:50
መረብም፥ የተከዘ፥ገባር፥ነው
ሁሉም፥ የኛ፥የጋራ፥ነው
ችግሩ፥ያለው፥ተከዘን፥አትሻገሩም፥ከሚሉን፥ነው
አክሱማውያን፥ ሱዳን፥ዘልቀው፥አገር፥አቀኑ
ጎንደሬ፥ ግን፥ ከይሲውን፥ መርጦ፥ ከወገኑ
ትግረዋይን፥ተከዜ፥ወረወረው፥ አይኑ፥ እያየ፥ በውኑ፥
ይች፥ሃጥያት፥ሞትን፥ ወልዳ፥
ጎንደር፥ ተዘጋጀ፥ላጨዳ፥
ተወጣው፥ ጎንደሬ፥ የለህምና፥የሚረዳ፥
ትግረዋይን፥ ከደትህ፥ ባመጣኸው፥አዳ
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 14:51
by Axumezana
ስድብ፥ ጀመረሽ፥ በጥዋቱ
ቀዝቀዝ፥በይ፥ይቅርብሽ፥ እቱ
ሜዳው፥ ፈረሱም፥ይኸው፥
አብይን፥ ወልቃይት፥ላይ፥ግጠሚው
TDF ራቅ፥ ብሎ፥ይታዘባል
ካስፈለገም፥ ፋኖን፥ይኮረኩማል
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 15:25
by Wedi
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 15:52
by Axumezana
ጉራና፥ሽለላ፥ብቻ!
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 16:22
by Abere
ከሁሉም ከሁሉም- አክሱም ያሳዝናል፤
በዝረራ ወደቆ - አሸነፍኩኝ ይላል።
ወልቃይት ጠገደን አረሰው ጎንደሬ፤
የልፋቱ ዋጋ አፈራ እና ፍሬ።
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 17:06
by Axumezana
Refer to the constitution !
ታዝሎ፥ የገባ፤ ፋኖ፥ ከኢሳያስ፥ጋር፥ ሆኖ፥ መጠበቅ፥ከቻለ፥ ሜዳውም፥ ፈረሱም፥ ይኸው፤
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 17:18
by Abere
Once upon a time, all stones were bread. A woman from the wonderland of Abay-Tigray Republic used a loaf of bread to wipe off her baby’s bottom and curse descended upon her, since then all mountains of bread in the wonderland turned into stone. Reads Sh!tArse #39
Axumezana wrote: ↑28 Jul 2023, 17:06
Refer to the constitution !
ታዝሎ፥ የገባ፤ ፋኖ፥ ከኢሳያስ፥ጋር፥ ሆኖ፥ መጠበቅ፥ከቻለ፥ ሜዳውም፥ ፈረሱም፥ ይኸው፤
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 28 Jul 2023, 17:38
by Axumezana
Abere you are already loosing your insanity ( partially but accelerating toward full).በህግ፥ ያልፀና፥ ይዞታ፥ መፍረሱ፥ አይቀርም፥ የማታ፥ የማታ፥ ፤
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 29 Jul 2023, 00:01
by Selam/
ሲርቁህ ተንኳሽ ፣ ሲቀርቡህ አልቃሽ
ሃሳብህ መጥፎ ፣ ወሬህ እርካሽ
ደነዝ ወያኔ ፣ የሰይጣን ቁራሽ
Axumezana wrote: ↑28 Jul 2023, 17:38
Abere you are already loosing your insanity ( partially but accelerating toward full).በህግ፥ ያልፀና፥ ይዞታ፥ መፍረሱ፥ አይቀርም፥ የማታ፥ የማታ፥ ፤
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 29 Jul 2023, 01:07
by Axumezana
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 29 Jul 2023, 07:14
by Selam/
ሃሳብህ መጥፎ ፣ ወሬህ እርካሽ
ደነዝ ወያኔ ፣ የሰይጣን ቁራሽ
ሲርቁህ ተንኳሽ ፣ ሲቀርቡህ አልቃሽ
እባብ ሱሪ ለብሶ ፣ ሰላምታ ሰጠኝ
ቁም-ነገረኛ መስሎ ፣ ሊያጭበረብረኝ
መርዛማ መሆኑ ፣ እኔ አልተረሳኝ
Re: የጎንደሬ፥ ትርፉ፤ ምንድነው፥ ከወዳጁ፥ትግረዋይ፥ያጣላው?
Posted: 29 Jul 2023, 09:18
by Union
አረሱት ነበር የድሮው ዘፈን
አረስነው ሆኗል በአሁኑ ዘመን
ማነው ወንድ አሁን የሚቀማን
ወልቃይትን ወስዶ የሚያርስብን
ታየኝ የአጋሜ ማለቅ
ከምድር መጥፋት
ተክለፍልፎው አሁንም
የመጡ እለት
Abere wrote: ↑28 Jul 2023, 16:22
ከሁሉም ከሁሉም- አክሱም ያሳዝናል፤
በዝረራ ወደቆ - አሸነፍኩኝ ይላል።
ወልቃይት ጠገደን አረሰው ጎንደሬ፤
የልፋቱ ዋጋ አፈራ እና ፍሬ።