Page 1 of 1
ግዳጅ፥ ያለ፥ ወታደር፥ የሞጾም፥ ግዴታ፥ የለበትም፥ ይች፥ ትንኮሳ፥ መዘዝዋን፥ ወልቃይትና፥ ራያ፥ ላይ፥ በቅርቡ፥ እናያለን፤
Posted: 26 Jul 2023, 17:11
by Axumezana
Re: ግዳጅ፥ ያለ፥ ወታደር፥ የሞጾም፥ ግዴታ፥ የለበትም፥ ይች፥ ትንኮሳ፥ መዘዝዋን፥ ወልቃይትና፥ ራያ፥ ላይ፥ በቅርቡ፥ እናያለን፤
Posted: 26 Jul 2023, 17:22
by Abere
በዐርብ እና ረቡዕ የበሬ እና ዶሮ ፆም ሽሮ የበላው የሰሜን ዕዝ መከላከያ ወታደር በደረቀ ሌሊት ወያኔ በሚባል ሰይጣን የታረደው።
የአካባቢውን ህዝብ ባህል ወግ ማክበር ይጠበቅበታል። የብርሃኑ ጁላ ወታደር ከዚህ በፊት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ነበር ገዳም አካባቢ በጾም ዕለት እርድ አይቻልም የሚል።
ለምን ጁላ ወደ ትግራይ ሂዶ 55,000 የተሰናበቱትን ትህነግ ታጣቂዎች ጋር አርደው አይሸኞቸውም፤ ሌሎች እነሱን ተክተው አዲስ ለተመለመሉት 60,000 ትህነጎች ደግሞ እንድሁ።
What was he doing around the vicinity of Monastery? He should recall what his OLF thigs did to the 200 monks and nuns in Debre-Elias!
Re: ግዳጅ፥ ያለ፥ ወታደር፥ የሞጾም፥ ግዴታ፥ የለበትም፥ ይች፥ ትንኮሳ፥ መዘዝዋን፥ ወልቃይትና፥ ራያ፥ ላይ፥ በቅርቡ፥ እናያለን፤
Posted: 26 Jul 2023, 18:06
by Axumezana
ቧያለው፥ የመሰለ፥ ጅላንፎ፥ ይዞ፥ አማራ፥ ክልል፥ ወድ፥ ኻላ፥ እንጂ፥ ወደ፥ፊት፥ አይሄድም፤