Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15409
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ግዳጅ፥ ያለ፥ ወታደር፥ የሞጾም፥ ግዴታ፥ የለበትም፥ ይች፥ ትንኮሳ፥ መዘዝዋን፥ ወልቃይትና፥ ራያ፥ ላይ፥ በቅርቡ፥ እናያለን፤

Post by Abere » 26 Jul 2023, 17:22

በዐርብ እና ረቡዕ የበሬ እና ዶሮ ፆም ሽሮ የበላው የሰሜን ዕዝ መከላከያ ወታደር በደረቀ ሌሊት ወያኔ በሚባል ሰይጣን የታረደው።

የአካባቢውን ህዝብ ባህል ወግ ማክበር ይጠበቅበታል። የብርሃኑ ጁላ ወታደር ከዚህ በፊት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ነበር ገዳም አካባቢ በጾም ዕለት እርድ አይቻልም የሚል።

ለምን ጁላ ወደ ትግራይ ሂዶ 55,000 የተሰናበቱትን ትህነግ ታጣቂዎች ጋር አርደው አይሸኞቸውም፤ ሌሎች እነሱን ተክተው አዲስ ለተመለመሉት 60,000 ትህነጎች ደግሞ እንድሁ። :lol: What was he doing around the vicinity of Monastery? He should recall what his OLF thigs did to the 200 monks and nuns in Debre-Elias!



Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ግዳጅ፥ ያለ፥ ወታደር፥ የሞጾም፥ ግዴታ፥ የለበትም፥ ይች፥ ትንኮሳ፥ መዘዝዋን፥ ወልቃይትና፥ ራያ፥ ላይ፥ በቅርቡ፥ እናያለን፤

Post by Axumezana » 26 Jul 2023, 18:06

ቧያለው፥ የመሰለ፥ ጅላንፎ፥ ይዞ፥ አማራ፥ ክልል፥ ወድ፥ ኻላ፥ እንጂ፥ ወደ፥ፊት፥ አይሄድም፤

Post Reply