Page 1 of 1

"አቡነ ሳርዮስ ብቃት የላቸውም። ብቃት የላቸውም!" አቡነ ጴጥሮስ የመንበረ ተ/ሃይማኖት ሲኖዶስ ዋናጸሐፊ (NB አቡነ ሳርዮስ ከሳቸው በፊት ለዓመታት በሲኖዶስ ዋናጸሐፊነት አገልግለው ነበር)

Posted: 26 Jul 2023, 10:39
by sarcasm
"አቡነ ሳርዮስ ብቃት የላቸውም። ብቃት የላቸውም!" አቡነ ጴጥሮስ የመንበረ ተክለሃይማኖት ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ (አቡነ ሳርዮስ ከሳቸው በፊት ለዓመታት በሲኖዶስ ዋና ጸሐፊነት አገልግለው ነበር)


tha_e
@th_b_e
Pretty stunning stuff. He could've conveyed the same message in ways & demeanor that fits the spiritual echelon of the position. Imo some of these "fathers" are way out of the spiritual realm & crossed over hyper partisan politics. This is what SM is doing t the church.


በራሳቸው ጥያቄ የሲኖዶስ ሰብሳቢነቱን በትላንቱ ስብሰባ ያስረከቡት አቡነ ሳዊሮስ ትልቅ የሥራ ፍሬ ማስመዝገባቸውን ምልአተ ጉባኤው ገልጾ፣ በከፍተኛ ደረጃ አመስግኗቸዋል፤ መላው የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት አዋጥተው የገዙትን የብር የአንገት አይከንና የእጅ መስቀል ሽልማትም፣ በርእሰ መንበሩ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ አማካይነት በሽልማት ተበርክቶላቸው በድምቀት ተሸኝተዋል፡፡


ከግንቦት 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ላለፉት ሦስት ዓመታት በጠቅላይ ሥራ አስኪያጅነት ያገለገሉት የደቡብ ትግራይ – ማይጨው እና ደቡባዊ ምሥራቅ ትግራይ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ቅርስ ጥበቃ ቤተ መጻሕፍት ወመዘክር መምሪያ የበላይ ሓላፊ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ እና በዋና ጸሐፊነት ያገለገሉት የደቡብ ምዕራብ ሸዋ-ወሊሶ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ፣ ትልቅ የሥራ ፍሬ ማስመዝገባቸውን ምልአተ ጉባኤው ገልጾ፣ በከፍተኛ ደረጃ አመስግኗቸዋል፤ መላው የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት አዋጥተው የገዙትን የብር የአንገት አይከንና የእጅ መስቀል ሽልማትም፣ በርእሰ መንበሩ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ አማካይነት በሽልማት ተበርክቶላቸው በድምቀት ተሸኝተዋል፡፡

በራሳቸው ጥያቄ የቦርድ ሰብሳቢነቱን በትላንቱ ስብሰባ ያስረከቡት ብፁዕ ዋና ሳዊሮስ ደግሞ፣ ሀገረ ስብከታቸውን እንደያዙ ባለፈው ግንቦት 27 በሞተ ዕረፍት በተለዩን ብፁዕ አቡነ ገሪማ ምትክ፣ የምስካየ ኅዙናን ገዳም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና የገዳሙ የበላይ ጠባቂ እንዲኾኑ ተመድበዋል፡፡




https://haratewahido.wordpress.com/2019 ... %E1%8B%B6/

Re: "አቡነ ሳርዮስ ብቃት የላቸውም። ብቃት የላቸውም!" አቡነ ጴጥሮስ የመንበረ ተ/ሃይማኖት ሲኖዶስ ዋናጸሐፊ (NB አቡነ ሳርዮስ ከሳቸው በፊት ለዓመታት በሲኖዶስ ዋናጸሐፊነት አገልግለው

Posted: 26 Jul 2023, 10:58
by Abere
sarcasm,

Good job, keep doing this. Spreading gossip will definitely transform Tigray into a better society or country. Feeding gossip, for sure, will enlighten the minds of most Tigre youth. Blaming just an individual singling out from the Congregation ( even when that person is not the head figure) proves the world your case is completely false and lost the truth to that person. It looks like just one person is taking down the entire Tigray Priesthood.

Re: "አቡነ ሳርዮስ ብቃት የላቸውም። ብቃት የላቸውም!" አቡነ ጴጥሮስ የመንበረ ተ/ሃይማኖት ሲኖዶስ ዋናጸሐፊ (NB አቡነ ሳርዮስ ከሳቸው በፊት ለዓመታት በሲኖዶስ ዋናጸሐፊነት አገልግለው

Posted: 26 Jul 2023, 19:06
by sarcasm
Dawit 
@David_Da_wit

I dont want to disrespect thugs and call this guy a thug but the way he speaks and carries himself is far from a priest, let alone one who is supposed to represent the holy synod.