Page 1 of 1

እዋይ ጉድ መፂኡ። እዋይ ተጋሩ ተዋረድናአ! ናይ አማራ አክሱም ትግሬ እንዳልሆነ ናይ አጋለጠን! ኪኪኪኪ

Posted: 25 Jul 2023, 20:23
by Union

Re: እዋይ ጉድ መፂኡ። እዋይ ተጋሩ ተዋረድናአ! ናይ አማራ አክሱም ትግሬ እንዳልሆነ ናይ አጋለጠን! ኪኪኪኪ

Posted: 25 Jul 2023, 20:31
by Misraq
.
.
.
ይህ ሰው የተናገረው እውነት ነው። የአክሱም ነጉስታት በቤጃና በአገው ጥምር ሃይል ሲሸነፍ ወደ ወሎ(ቤተ) አማራ እና ሰሜን ሸዋ ነበር ያፈገፈገው።

ዝዋይ ድረስ ካህናቱ ሸሽተው ዛይ የሚባል ከግዕዝ ጋር የሚቀራረብ በደቡብ ሸዋ ምስክር ነው

Re: እዋይ ጉድ መፂኡ። እዋይ ተጋሩ ተዋረድናአ! ናይ አማራ አክሱም ትግሬ እንዳልሆነ ናይ አጋለጠን! ኪኪኪኪ

Posted: 25 Jul 2023, 21:35
by Union
አዎ። በአጋሜዋ ዮዲት ጉዲት ምክንያት የፈረሰውን አክሱም ለማዳን ንብረት አሽሽተው እስከ ደቡብ ድረስ ገብተዋል።

አሁን ይህ ባለ ታሪክ የተናገረው እውነታ በአለም አቀፍ የታሪክ ተመራማሪዎች ማህበር የታመነበት ነው። በሬ ወለደ ታሪክ እንደ ትግሬዎቹ አያወራም።

አሳ ጎርጓሪ................