Page 1 of 1

"...'የትግራይ ደም ቢኖረኝ ፣ በሲሪንጅ አስመጥቼ አወጥቼ እደፋዋለሁ' ፣ ይሉናል አቡነ ጴጥሮስ። አሁን አንድ 'አባት' እንዲህ ይላል?" ብፁእ ኣቡነ መርሃክርስቶስ

Posted: 25 Jul 2023, 19:27
by sarcasm

Re: "...'የትግራይ ደም ቢኖረኝ ፣ በሲሪንጅ አስመጥቼ አወጥቼ እደፋዋለሁ' ፣ ይሉናል አቡነ ጴጥሮስ። አሁን አንድ 'አባት' እንዲህ ይላል?" ብፁእ ኣቡነ መርሃክርስቶስ

Posted: 25 Jul 2023, 20:26
by Abere
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አሁን ከዚህ ጳጳስ ከሆኑት መርሃክርስቶስ አፍ ይህ መውጣት አለበት? ይህ እውነት ብሎ የሚቀበል ምን አይነት ህሌና ነው። አገራችን የሞተችው ሰው በጦርነት በማለቁ፤ወይም የሚበላ በመጥፋቱ ወግን ስላለቀ አይደለም እንደዚህ ያሉት በአለም ካለው ስልጣን ሁሉ ከፍ ያለውን የያዙት የሃማኖት አባቶች በዚህ ደረጃ ስናያቸው ነው። ኢትዮጵያ ሙታለች። እንደ ህዝብም አንደ አገርም ሙታለች። እንደዚህ አይነቶቹን ማስወገድ የማይችል ማህበረሰብ እና ስርዐት ሊቀጥል መፍቀድ ያሳዝናል።

Re: "...'የትግራይ ደም ቢኖረኝ ፣ በሲሪንጅ አስመጥቼ አወጥቼ እደፋዋለሁ' ፣ ይሉናል አቡነ ጴጥሮስ። አሁን አንድ 'አባት' እንዲህ ይላል?" ብፁእ ኣቡነ መርሃክርስቶስ

Posted: 01 Aug 2023, 07:53
by sarcasm
የትግሬ መንግስት ስለሆነ ነው የ27ቱን ዓመት መንግስት write off ያደረጉት? እንደ መንግስት የማይቆጥሩት? የሰውየው ዘረኝነት ወደር የለውም።