Re: "...'የትግራይ ደም ቢኖረኝ ፣ በሲሪንጅ አስመጥቼ አወጥቼ እደፋዋለሁ' ፣ ይሉናል አቡነ ጴጥሮስ። አሁን አንድ 'አባት' እንዲህ ይላል?" ብፁእ ኣቡነ መርሃክርስቶስ
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አሁን ከዚህ ጳጳስ ከሆኑት መርሃክርስቶስ አፍ ይህ መውጣት አለበት? ይህ እውነት ብሎ የሚቀበል ምን አይነት ህሌና ነው። አገራችን የሞተችው ሰው በጦርነት በማለቁ፤ወይም የሚበላ በመጥፋቱ ወግን ስላለቀ አይደለም እንደዚህ ያሉት በአለም ካለው ስልጣን ሁሉ ከፍ ያለውን የያዙት የሃማኖት አባቶች በዚህ ደረጃ ስናያቸው ነው። ኢትዮጵያ ሙታለች። እንደ ህዝብም አንደ አገርም ሙታለች። እንደዚህ አይነቶቹን ማስወገድ የማይችል ማህበረሰብ እና ስርዐት ሊቀጥል መፍቀድ ያሳዝናል።
Re: "...'የትግራይ ደም ቢኖረኝ ፣ በሲሪንጅ አስመጥቼ አወጥቼ እደፋዋለሁ' ፣ ይሉናል አቡነ ጴጥሮስ። አሁን አንድ 'አባት' እንዲህ ይላል?" ብፁእ ኣቡነ መርሃክርስቶስ
የትግሬ መንግስት ስለሆነ ነው የ27ቱን ዓመት መንግስት write off ያደረጉት? እንደ መንግስት የማይቆጥሩት? የሰውየው ዘረኝነት ወደር የለውም።