Page 1 of 1

አክሱም ዜና፣ እኝህ ሰዉ እንደምሉት ከሆነ ታርካችዉ ተበላሽቶዋል፣

Posted: 25 Jul 2023, 17:44
by DefendTheTruth
ከዝህ ይሰዉረን ማለት ነዉ፣ ታርካችዉ ስል ግን የትግሬ ታርክ ማለቴ አይደለም፣ የወያኔ ታርክ እንጂ። ወያኔ ትግሬ ላይ ጥቁር ጠባሳ ትታለች፣ ተፍጨርጭሮ መታጠብ ያስፈልጋል፣ ለታላቁ የትግሬ ሕዝብ ይህ አይመጥነዉም፣ በእኔ ግምት።